Get Mystery Box with random crypto!

#ረመዷን_1 ስለሚጀመረው የኦንላይን የቁርኣን ፕሮግራም ከመጡልን ጥያቄዎች መካከል ለተወሰኑት ምላሽ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ረመዷን_1 ስለሚጀመረው የኦንላይን የቁርኣን ፕሮግራም ከመጡልን ጥያቄዎች መካከል ለተወሰኑት ምላሽ :

ጥያቄ: ፕሮግራሙ #በረመዷን_ብቻ ነው ወይስ ከረመዷን በኋላም ይቀጥላል

#መልስ: ፕሮግራሙ የሚጀመረው #ረመዳን_1 ይሁን እንጅ ከረመዷን በኃላም ይቀጥላል። በነገራችን ላይ የ3ኛው ዙር ፕሮግራም የሚጀመረው ለነዞር (ከአሊፍ ጀምሮ ለሚማሩ) እንጅ (ለቲላዋ) አቀራራቸውን በተጅዊድ ለማስተካከል ለሚፈልጉ እና ለሒፍዝ ተማሪዎች አሁንም ወደፊትም ሁሌም ምዝገባም ቂርአትም አለ።

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school