Get Mystery Box with random crypto!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeilmkazna — ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @yeilmkazna
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.91K
የሰርጥ መግለጫ

በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-02-28 19:54:04 ምርጥ ቻናሎች ጥቆማ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
የሰለፎች ኮቴ
64k  https://t.me/selefs_footstep

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን
78k   https://t.me/furqan_school

  የዒልም ካዝና
92k   https://t.me/yeilmkazna
    
  ኢስላማዊ መጣጥፎች
92k  https://t.me/Muhammed_Jud

  ድንቃድንቅ የዑለሞች ንግግሮች
92k  https://t.me/selefs_footstep

  ስለቁርኣን ምን ያክል ያውቃሉ?
92k   https://t.me/furqan_school

  የሱና ዑለሞች ፈትዋዎች በትርጉም
92k   https://t.me/yeilmkazna

  ኢስላማዊ አስተንትኖት
92k  https://t.me/Muhammed_Jud

  የተመራረጡ የሰለፎች ንግግር
92k  https://t.me/selefs_footstep

  የቁርኣን ሒፍዝ ሚስጥሮች
92k   https://t.me/furqan_school

  ከዑለሞች አንደበት
92k  https://t.me/selefs_footstep

  ቁርኣን ቤት
92k https://t.me/furqan_school
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
317 viewsMohammed Jud, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 12:46:10
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 02

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«አንድን የቁርአን አንቀፅ ያነበበ ሰው ለሱ ሀሰና (ምንዳ) አለው፡፡ ይህም በአስር አምሳያ ይባዛለታል፡፡ (አሊፍ ላም ሚም) አንድ ፊደል ነው አልላችሁም፡፡ ነገር ግን አሊፍም ፊደል ነው። ላምም ፊደል ነው። ሚምም ፊደል ነው፡፡»

ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2910

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
168 viewsFurqan Online Quran, 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 09:09:00 #ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«በሱና ያጌጠ ሁሉ ሱኒይ አይደለም፣ ነገር ግን ልዩነቱ በፈተና ጊዜ ሰዎች መለየታቸው ነው፣ ጥብቅ ደግሞ አሏህ የጠበቀው ነው።»


۞ مجموع الفتاوى【9/315】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·
በየቀኑ የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ
https://t.me/selefs_footstep
https://t.me/selefs_footstep
288 viewsMohammed Jud, 06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 19:19:55
አልአርበዑነል ቁርኣኒያህ

ሀዲስ ቁጥር : 01

ረሱል እንዲህ ብለዋል :

"ሰዎች ቁርዐንን እያነበቡ እና እርሱን እየተመማሩ በአላህ ቤት ውስጥ አይሰባሰቡም በእነርሱ ላይ እርጋታ የወረደ፣ እዝነትም ያሸፈናቸው፣ መላኢካዎችም ያካበባቸውና አሏህ እርሱ ዘንድ ባሉት በመልካም ያወሳቸው ቢሆን እንጂ።"

ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
267 viewsFurqan Online Quran, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 19:19:55 አል-አርበዑነል ቁርኣኒያህ
ክፍል : 01
ሙሐመድ ጁድ

የዕለቱ ደርስ አንኳን ነጥቦች
የሸይኹ መቅድም / መግቢያ
ኪታቡ ያካተታቸው ምዕራፎች
ሀዲስን በቀላሉ ለመሀፈዝ የሚረዱ 4 መንገዶች

የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/furqan_school/12899

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
ቀጣዬቹን ክፍሎች ለመከታተል
Te : https://t.me/furqan_school
253 viewsFurqan Online Quran, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 17:35:39 #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«አሏህና መልዕክተኛው ባሉበት ጎን ሁን፣ ሰዎች በሙሉ በሌላኛው በኩል ቢሆኑም።»


۞ الفـــوائــد【167】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·
በየቀኑ የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ
https://t.me/selefs_footstep
https://t.me/selefs_footstep
318 viewsMohammed Jud, 14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 09:43:38 #ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«የትኛውም አካል ከምቀኝነት አይፀዳም፣ ሆኖም ስስታም ሰው ግልፅ ሲያደርገው ቸር ሰው ደግሞ ይደብቀዋልና ነው።»


۞ مجموع الفتاوى 【10/124】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·•● የሰለፎች ኮቴ ●•·
በየቀኑ የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ
https://t.me/selefs_footstep
481 viewsMohammed Jud, 06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:21:26 ስለ ኦንላይን ቂርኣት ፕሮግራሙ አሰጣጥ ዙሪያ ከመጡ ጥየቄዎች መካከል : ለተወሰኑት የተሰጠ ምላሽ :

1) ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ነውንዴ የሚሰጠው?

መልስ : አይደለም። የወንዶች ተማሪዎች የማሰሚያ ግሩፕ እና የሴቶች ለየብቻ ነው ሴቶች በአንድ ክላስ ወንዶችም እንደዛው።

2) ኡስታዝ ጋር ቀጥታ በመገናኘት ነው ወይስ በሪከርድ ነው የምናሰማው?

መልስ
: የማሰማት ፕሮግራሙ ቀጥታ ከኡስታዙ ጋር በላይቭ በመገናኘት ስለሆነ የሚሰጠው ሪከርድ ማድረግ አያስፈልገውም።

ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ያሏችሁ በውስጥ መስመራችን ያድርሱን

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school
327 viewsFurqan Online Quran, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 14:39:57
መጪውን ረመዳን ቁርኣንን ማንበብ ችለው ይቀበሉት:

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ባሉበት ሆነው ከስራዎና ከትምህርትዎ ሳይፈናቀሉ

ቁርኣንን እንዲያኸትሙ፣
አቀራርዎን በተጅዊድ እንዲስተካከል፣
ቁርኣንን መሐፈዝ ከፈለጉ በዚህ የማመልከቻ ሊንክ  @FurqanOnlineQuran  ይመዝገቡና የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ጥሪ ያቀርብለዎታል።

ለበለጠ መረጃ ይህን የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school
106 viewsFurqan Online Quran, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 08:54:24 سورة الكهف

خليفة الطنيجي
ሱረቱ'ል ከህፍ

የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት

▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
#በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
263 viewsFurqan Online Quran, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ