Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ የሐለቃ ፕሮግራም አለ! ዛሬ ቅዳሜ ከ11:00 ጀምሮ እስከ 12:00 ድረስ በዚሁ በፉርቃን ኦ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ዛሬ የሐለቃ ፕሮግራም አለ!

ዛሬ ቅዳሜ ከ11:00 ጀምሮ እስከ 12:00 ድረስ በዚሁ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል የቁርኣን ሐለቃ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ( Live) ይኖረናል። ኢንሻአሏህ።

በዚህም ማንኛውም ሰው እየገባ አቀራሩን ማስደመጥና የተጅዊድ እርማት መውሰድ ይችላል። (ለወንዶች)

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school