Get Mystery Box with random crypto!

ወሩ የሑፋዞች ነው። የአላህን ቃል በማንበብ ወሩን ሙሉ በረመዷን ምሽቶች ላይ ይነግሳሉ። ሰማይ ም | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ወሩ የሑፋዞች ነው። የአላህን ቃል በማንበብ ወሩን ሙሉ በረመዷን ምሽቶች ላይ ይነግሳሉ። ሰማይ ምድሩን በማራኪ ድምፆቻቸው ያዉዳሉ። ሰዎች የአላህን ቃል ይወዱ ዘንድ ሰበብ ይሆናሉ። ምንኛ ታደሉ በረቢ።

ሑፋዞች ልዩ የአላህ ሰዎች ናቸው። አላህ ከሰዎች አስበልጦ ሰዎች ፊት አቆማቸው። የሚሕራብ ንጉሶች አደረጋቸው። ይህም በርግጥ የአላህ ችሮታ ነው። እሱም ችሮታዉን ለሻው ሰው ይሠጣል። "يختص برحمته من يشاء "
ልጅህን ቁርአን ስታስተምረው ፣ በተራው ቁርኣን ደግሞ ልጅህን ያስተምርልሃል።

#የቁርኣን_ወር

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
#በኦንላይን ቁርኣን ለማኽተም ፣ ለቲላዋ እና ለሒፍዝ ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችንን : ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school