Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ የረመዷን መልዕክት!!!!! ≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣ 'አንድ ሙስሊም #የቁርኣን ወር በሆነ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ልዩ የረመዷን መልዕክት!!!!!
≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣

"አንድ ሙስሊም #የቁርኣን ወር በሆነው በረመዷን #ቁርኣንን ካላኸተመ ምን አልባት አላህ ካልፈቀደ በስተቀር በተቀረው የአመቱ ክፍል በፍፁም አያኸትምም። በረመዷን #ቁርኣንን ላለማኽተም ሰበብ የሆነውን መዘናጋትንና ስንፍናን ከልብ ላይ ለማስወገድ በቋሚነት ዱዓ የሚያስፈልገው ከፍተኛ የሆነ ውርደት ነው።"

#ኢብኑል_ጀውዚይ

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
@FurqanOnlineQuran
https://t.me/furqan_school