Get Mystery Box with random crypto!

ውዱእ ሳይኖር ከሞባይል አፕሊኬሽን ቁርኣን መቅራት ይቻላልን ሞባይል፣ ታብሌትና ኮምፒዩተር | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ውዱእ ሳይኖር ከሞባይል አፕሊኬሽን ቁርኣን መቅራት ይቻላልን

ሞባይል፣ ታብሌትና ኮምፒዩተር ላይ የተጫኑ የቁርኣን ሶፍትዌሮች የሙስሐፍ ( ሀርድ ኮፒ ቁርአን) ብይን የላቸውም።
ስለዚህ ቁርኣን ያለ ውዱእ እንዳይነካ የሚለው ሙስሐፍን የሚመለከተው ብይን በነዚህ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን ቁርኣን አይመለከትም። ስለሆነም በነዚህ ዲቫይሶች የሚገኘውን ቁርኣን ተጠቅሞ ውዱእ ባይኖርም መቅራት ይቻላል። #የወር_አበባና የወሊድ ደም ላይ ያለች ሴትም በነዚህ መሳሪያዎች ላይ የሚገኘውን ተጠቅማ ቁርኣን መቅራት ትችላለች።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school