Get Mystery Box with random crypto!

•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•      ┄┄┉┉✽✽‌┉┉┄┄ {فَرَاغَ إِلَىٰ آلِهَتِهِم | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•
     ┄┄┉┉✽✽‌┉┉┄┄

{فَرَاغَ إِلَىٰ آلِهَتِهِمْ فَقَالَ أَلَا تَأْكُلُونَ.※ مَا لَكُمْ لَا تَنطِقُونَ※ فَرَاغَ عَلَيْهِمْ ضَرْبًا بِالْيَمِينِ}
"ወደ አማልክቶቻቸውም ተዘነበለ፡፡ አለም፡- «አትበሉምን? የማትናገሩት ለናንተ ምን አላችሁ? በኀይል የሚመታቸውም ሆኖ በእነርሱ ላይ በድብቅ ተዘነበለ፡፡"

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ለመቅራት ይመዝገቡ
@FurqanOnlineQuran
ስለ ቁርኣን ፅሁፎች ፣ ምስሎችና ቪዲዬዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
ሼር Share በማድረግ ይተባበሩን
https://t.me/furqan_school