Get Mystery Box with random crypto!

ቁርኣን ከማንበብ ስትዘናጋ ይህን ታላቅ አጅር አስታውስ አንድ ገፅ : ወደ 5000 አካባቢ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርኣን ከማንበብ ስትዘናጋ ይህን ታላቅ አጅር አስታውስ

አንድ ገፅ : ወደ 5000 አካባቢ አጅር አለው።
አንድ ጁዝእ : ወደ 100,000 አካባቢ አጅር አለው።
አንድ ጊዜ ማኽተም : ወደ 3,000,000 አካባቢ አጅር አለው።

አሏህም ለፈለገው እጥፍ ድርብ ያደርጋል።

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school