Get Mystery Box with random crypto!

ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ። ከነዚህም ውስጥ... | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ።

ከነዚህም ውስጥ...
ቁርአን ያከተምከው ትንሽ ጊዜ መሆኑ

የሌሊት ሶላት ላይ የነበረብህ ክፍተት

የሰጠኸው ሰደቃ አናሳ መሆን

ሰዎችን አለማስፈጠርህ

ያልተፈቀዱ ነገራቶችን መመልከትህና ማድመጥህ

ከቤተሰብና ጓደኛ ጋር የነበረህ ጥሩ ያልሆነ ግንኙነት

ዚክር ላይ የነበረህ ድክመት

ሶላትን በጀመዓ ያለመስገድህ ሊሆን ይችላል።

ታዲያ አላህ አድሎህ ለዚህ ረመዳን ካደረሰህ፤ የዘንድሮውን ረመዳን ከአምናው ረመዳን በምን ልትለየው አስበሃል
ወይስ ሃሳብህ ተመሳሳይ ረመዳንን ለማሳለፍ ነው

አሁንም ተዘናግተህ ከሆነ ትቶህ እየነጎደ መሆኑን አስተውል

ረመዷን 11

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
በቴሌግራም ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_schoo