Get Mystery Box with random crypto!

ቁርኣን የህይወት ብርሃን ከሚለው መፅሀፍ ላቋድሳችሁማ የልብ መድሀኒቶች አምስት ናቸው 1-ቁርኣን | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርኣን የህይወት ብርሃን ከሚለው መፅሀፍ ላቋድሳችሁማ

የልብ መድሀኒቶች አምስት ናቸው
1-ቁርኣንን እያስተነተኑና እያስተዋሉ መቅራት፣
2-ሆድን ባዶ ማድረግ (በመጠኑ መራብ)፣
3-የሌሊት ሰላት (ለይል) መስገድ፣
4-የለሊቱ መጨረሻ ላይ ተናንሶ አሏህን መማፀን፣
5-ከደጋግ የአሏህ ባሪያዎች ጋር መቀመጥን (አብሮ መሆንን) ማብዛት።
አትቲብያን ፊ ኣዳቢ ሐመለቲል ቁርኣን 84።
ምንጭ:_ ቁርኣን የህይወት ብርሃን

https://t.me/furqan_school