Get Mystery Box with random crypto!

እርስዎም የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ በኦንላይን በቀጥታ በሚሰጠው የቁርኣን ትምህርት ፕሮግራም ብ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

እርስዎም የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ

በኦንላይን በቀጥታ በሚሰጠው የቁርኣን ትምህርት ፕሮግራም ብዙዎች ተመዝግበው በመማር ላይ ይገኛሉ።

#ነዞር (ከአሊፍ ጀምሮ ቁርኣንን ለማኽተም)
#ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ህግ ማስተካከል)
#ሒፍዝ (ቁርኣንን በቃል መሸምደድ)

ታዲያ ጊዜው አለፎኛል ብለው እንዳይጨነቁ... በፉርቃን ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ትምህርት አለ

በኦንላይን ፕሮግራሙ ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን Username በመጫን በውስጥ መስመር ያናግሩን

@FurqanOnlineQuran

ይህን መልዕክት ለሌሎችም በማሰራጨት እርስዎም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

ያሰራጨ አጅሩ እንደሰሪው ነው
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school