Get Mystery Box with random crypto!

ከሚከተሉት መካከል በስመላ በ2 ሱራዎች መካከል ሲመጣ ከሚኖረው የአናባብ ሁኔታዎች መካከል የተከለከ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ከሚከተሉት መካከል በስመላ በ2 ሱራዎች መካከል ሲመጣ ከሚኖረው የአናባብ ሁኔታዎች መካከል የተከለከለው የአነባብ አይነት የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
13%
ሁሉንም ነጣጥሎ ማንበብ
20%
የተጠናቀቀውን ሱራ ለብቻው ነጥሎ በስመላውንና ቀጣዩን ሱራ ማያያዝ
17%
ሁሉንም ቀጣጥሎ ማንበብ
50%
የተጠናቀቀውን ሱራ ከበስመላው ጋር አያይዞ ቀጣዩን ሱራ ለብቻው ማንበብ