Get Mystery Box with random crypto!

ለሁሉም ሙስለሊም የቀረበ ጥሪ ውድ የሱና ወንድም እህቶቻችን | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ለሁሉም ሙስለሊም የቀረበ ጥሪ



ውድ የሱና ወንድም እህቶቻችን ብዙዎቻችሁ በአያሌ(በብዙ) ምክንያቶች የሩቃ ቤቶችን ለመታከም፣ለማሳከም በሌላም ኬዝ የማየት ፣የመጎብኘት እድሉን ሳታገኙ አትቀሩም።

በመሆኑም በሩቃ ቤቶቹ ላይ መልካም ነገሮችን እና እንዲሁም በቅሬታ የታዘባችኋቸው ብዙ አስከፊ ተግባራቶችን ቃኝታችኋል፣አይታችኋል።

ታዲያም ....
በዚህ ፅሁፍ ማሳወቅ የፈለግነው ጉዳይ ከሩቃ ቤቶቹ [የወደዳችሁትን መልካም ምግባሮች] ብትጠቁሙን

እኛም ሆን ሌሎች ሩቃ ቤቶች እነዚያን ውብ ተግባራቶች እንድንፈፅማቸው ብትፅፉልን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AS_sunnah_yetelegram_link

እንዲሁም
በሸሪዓ ሚዛን አስቀያሚ ብላቺሁ ያመናችሁበትን የተለያዩ ተግባራቶች የእኛም የህክምና ማዕከል ላይም ሆነ በየቦታው የሚገኙ የቁርዓን ህክምና ቦታዎች ደግመው እንዳይፈፀሟቸው በቻልነው አቅም ጥቆማ እንዲደርስ ብትተባበሩን ወደድን።

በተጨማሪም በህይዎት ያጋጠማችሁን አስተማሪ ነው ያላችሁትን ክስተቶች ብትችሉ{ ከማስረጃ } ጋር በመደገፍ እንድትፅፉልን ስንል በኢስላማዊ አደብ እንጠይቃችኋለን ።


ለሁሉም ምቹ የሆነ ሩቃ ቤት እንፍጠር!


አስሱና የቁርዓን ህክምና ማዕከል

በማንኛውም ጊዜ በቁርአን ለመታከም ፣ ለማሳከም ፣

ዘመናዊዋግምት(ሂጃማ) ለማግኘት

ስለሩቂያ-ሸርኢያ ህክምና ሃሳብናአስተያየት ለመስጠትም ሆነ

ጥያቄለመጠየቅ

አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ቢቀላቀሉ ኢንሻአላህ ተጠቃሚ ይሆናሉ።


ቻናል
https://t.me/AS_sunnah_yetelegram_link

ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ

ግሩፕ
https://t.me/As_Sunah_Yeruqa_telegramgroup