Get Mystery Box with random crypto!

ልቦቻችን፦ በገንዘብ፣ በሴት ፣ በልጅ፣ በዱንያ ፍቅር ባትሞላ ኑሮ የጌታችንን ቃል ቁርኣንን ከ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ልቦቻችን፦ በገንዘብ፣ በሴት ፣ በልጅ፣ በዱንያ ፍቅር ባትሞላ ኑሮ የጌታችንን ቃል ቁርኣንን ከማንበብ ባልተዘናጋን ነበር!!

ኡስማን ኢብኑ ዐፋን ረድየሏሁ አንሁ እንድህ ብለዋል: -
"ልቦቻችሁ ንጹህ ቢሆኑ ኑሮ የጌታችሁን ቃል(ቁርኣን) ከማንበብ ባልጠገባችሁ ነበር"

الزهد لإمام أحمد