Get Mystery Box with random crypto!

#ይወቁ_ይሸለሙ እየተማሩ እና እያወቁ የሚሸለሙበት ሳምንታዊ ውድድር ይህን በመንካት የተ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ይወቁ_ይሸለሙ

እየተማሩ እና እያወቁ የሚሸለሙበት ሳምንታዊ ውድድር

ይህን በመንካት የተጅዊድ ትምህርታዊ ቪድዮ ይመልከቱ

ቪድዮውን ካዩ በኋላ ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ቪድዮው ስር ካለው ኮመንት መስጫ ቦታ ላይ ይመልሱ።

ትክክለኛ መልስ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ሽልማቱ ይበረከታል።

ጥያቄዎች

1- ቪድዮ ላይ ያለው ትምህርት ስለምንድን ነው ?

2 - ስንት አይነት የሚፈቀድ የአነባብ አይነት አለ ?

3 - የሚከለከለው የአነባብ አይነት ምንድን ነው ?

4 - ወስሉል ጀሚዕ ምን ማለት ነው ?

መልሱን ቪድዮው ስር ካለው ኮመንት መስጫ ቦታ ላይ ማስቀመጥ አይርሱ

የመመለሻ ሰአት ከአሁኑ ምሽት 1:00 እስከ ነገ ከቀኑ 6:00 ድረስ ብቻ
ቪድዮ ለማየት

በቴሌግራም
https://t.me/Furqan_Online_Quran/1805

በፌስቡክ
https://fb.watch/f5XnFY-Hrt/

የአሸናፊዎች እጣ ነገ ይወጣል !

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/Furqan_Online_Quran