Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ፦ 'ከቀናት ውስጥ አላህ ባሮችን በብዛት ከእሳት ነጻ የሚያወጣበት እንደ #ዓ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ፦
"ከቀናት ውስጥ አላህ ባሮችን በብዛት ከእሳት ነጻ የሚያወጣበት እንደ #ዓረፋ ቀን አንድም ቀን የለም፤ እነሆ እሱ [አላህ] ይቀርብና #እነዚህ_ምን_ፈልገው_ነው? በማለት ስለእነሱ መልአክቶች ላይ #ይፎክራል" ይላሉ።

ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል።

Te»https://t.me/furqan_school