Get Mystery Box with random crypto!

ቁርአን የህይወት ብርሃን ላዩ ውስጡ ውብ ነው፣ ይፈልቃል ብርሃን፣ አይነት የለሽ ታምር፣ ይበቃ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርአን የህይወት ብርሃን

ላዩ ውስጡ ውብ ነው፣ ይፈልቃል ብርሃን፣
አይነት የለሽ ታምር፣ ይበቃ በቁርአን፣
እንዲሁ አስውቦ ነው፣ የሚያጸዳት ልብን፣
//
#አላህ_እንዲህ_ይላል፦
يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَتْكُم مَّوْعِظَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَشِفَاءٌ لِّمَا فِي الصُّدُورِ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ
{{እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ፡፡}} [ ሱረቱ ዩኑስ - 57 ]

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/furqan_school