Get Mystery Box with random crypto!

አስደናቂው የእረኛ መልስ!!!! አንድ የሁዳዊ ወደ ሩቅ ሀገር እይተጓዘ ሳለ በመሀል የሙስሊ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አስደናቂው የእረኛ መልስ!!!!

አንድ የሁዳዊ ወደ ሩቅ ሀገር እይተጓዘ ሳለ በመሀል የሙስሊሞች
ሀገር ይደርሳል። እንደሚታወቀው ይሁዳ ሁሌም ሸር
እንዳሰበ ነው። እናም፦"እዚህ ከተማ ገብቼ "ዑለማኦችን ማደናገር አለብኝ!! " ብሎ ያስባል። ከዚያም ከተማዋን ሊገባ ሲል አንድ እረኛ ያጋጥመውና በሱ ሊጀምር ወሰነ እና እንዲህ
በማለት ጨወታውን ጀመረ ፤ "እኛ ሙስሊሞች እኮ #ቁርአን ለመሀፈዝ በጣም እየተቸገርን ነው።

አንደኛ፦ #30_ጁዝ ነው በዝቷል።
ሲቀጥል ፦አንቀፆቹም በጣም ብዙ ናቸው።
ሌላኛውና እና አስቸጋሪው ፦ #ቁርአን
ውስጥ #ድግምግሞሽ አለ። ስለዚህ ለምን የተደጋገሙ
አንቀፆችን አንሰርዝም? ምክንያቱም የቃላት መደጋገም ነው እንጂ ምንም ማለት
አይደለም። ድግምግሞሹን ከሰረዝን መሀፈዙም ቀላል ይሆንልናል።"

የሁዳው ይሄን ሁሉ ሲያወራ እረኛው በጥሞና ያዳምጠው ነበር። ከዚያም እረኛው
ቀና አለና፦"ንግግርህ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ሀሳብ ነው።" አለው። የሁዳው
ደስታው በጣም ከፍ አለ። ነገር
ግን ድብቅ ሴራው እንዳይታወቅበት ደስታውን ዋጥ አድርጎ ደበቀው።

እረኛውም እንዲህ በማለት ንግግሩን ቀጠለ፦
"አንድ ጥያቄ አለኝ። ባንተ የሰውነት አካል ውስጥ #ድግምግሞሽ የለም

ለምሳሌ፦
#ሁለት_እጅ
#ሁለት_አይን
#ሁለት_እግር
#ሁለት_ጆሮ..... ታዲያ ሰውነትህ ቀለል እንዲልልህ አንድ አንዱን ለምን
አትቆርጥም
ያው #ድግምግሞሽ ነው እንጂ እኮ ምንም ማለት አይደለም "
ይሄን ሲለው የሁዳው ደነገጠ።ፊቱን
አጨፍግጎ፦ "#የእረኛዎቻቸው መልስ እንዲህ ከሆነ #የዑለማኦቻቸው መልስ
እንዴት ሊሆን ነው?" በማለት
ከተማዋን ትቶ አለፈ።

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
#በኦንላይን ለነዞር ፣ ለተጅዊድ እና ለሒፍዝ ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችንን : ይቀላቀሉን
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school