Get Mystery Box with random crypto!

ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ። ከነዚሀም ውስጥ... | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ።
ከነዚሀም ውስጥ...

https://t.me/furqan_school

ቁርአን ያከተምከው ትንሽ ጊዜ መሆኑ

የሌሊት ሶላት ላይ የነበረብህ ክፍተት

የሰጠኸው ሰደቃ አናሳ መሆን

ሰዎችን አለማስፈጠርህ

ያልተፈቀዱ ነገራቶችን መመልከትህና ማድመጥህ

ከቤተሰብና ጓደኛ ጋር የነበረህ ጥሩ ያልሆነ ግንኙነት

ዚክር ላይ የነበረህ ድክመት

ሶላትን በጀመዓ ያለመስገድህ ሊሆን ይችላል።

ታዲያ አላህ አድሎህ ለዚህ ረመዳን ካደረሰህ፤ የዘንድሮውን ረመዳን ከአምናው ረመዳን በምን ልትለየው አስበሃል? ወይስ ሃሳብህ ተመሳሳይ ረመዳንን ለማሳለፍ ነው ?

https://t.me/furqan_school