Get Mystery Box with random crypto!

حكم القراءة من المصحف في صلاة التراويح ؟ ቁርኣንን በእጅ ይዞ በእይታ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

حكم القراءة من المصحف في صلاة التراويح ؟

ቁርኣንን በእጅ ይዞ በእይታ እየቀሩ ተራዊህን ማሰገድ!!

ይህን ለማድረግ የሚገፋ ሃጃ ካለ በትክክለኛው አቋም መሰረት ችግር የለውም። የእናታችን ዓኢሻ رضي الله عنها አገልጋይ ዘክዋን رضي الله عنه ቁርኣንን ይዞ ያሰግዳት ነበር።

> ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን

https://t.me/furqan_school