Get Mystery Box with random crypto!

ቁርኣንን ሀፍዙ እውቀት ፈላጊ ሆይ : ቁርኣንን ለመሐፈዝ ጉጉት ይኑርህ ፣ በጣም ይጠቅምሀልና | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርኣንን ሀፍዙ

እውቀት ፈላጊ ሆይ : ቁርኣንን ለመሐፈዝ ጉጉት ይኑርህ ፣ በጣም ይጠቅምሀልና

ሸይኽ ዓብዱሰለም አሽሹወይዒር ሐፊዞሁሏህ

በርካታ ታላላቅ ዑለሞች ታሪክ ወደ ኋላ መለስ ብለን ብንመለከት የዒልም ጉዟቸውን የጀመሩት ቁርኣንን በመሐፈዝ ነው።

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ለመመዝገብ:
@FurqanOnlineQuran

ለተጨማሪ መረጃዎች :
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school