Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ኦንላይን ቂርኣት ፕሮግራሙ አሰጣጥ ዙሪያ ከመጡ ጥየቄዎች መካከል : ለተወሰኑት የተሰጠ ምላሽ | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ስለ ኦንላይን ቂርኣት ፕሮግራሙ አሰጣጥ ዙሪያ ከመጡ ጥየቄዎች መካከል : ለተወሰኑት የተሰጠ ምላሽ :

1) ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ነውንዴ የሚሰጠው?

መልስ : አይደለም። የወንዶች ተማሪዎች የማሰሚያ ግሩፕ እና የሴቶች ለየብቻ ነው ሴቶች በአንድ ክላስ ወንዶችም እንደዛው።

2) ኡስታዝ ጋር ቀጥታ በመገናኘት ነው ወይስ በሪከርድ ነው የምናሰማው?

መልስ
: የማሰማት ፕሮግራሙ ቀጥታ ከኡስታዙ ጋር በላይቭ በመገናኘት ስለሆነ የሚሰጠው ሪከርድ ማድረግ አያስፈልገውም።

ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ያሏችሁ በውስጥ መስመራችን ያድርሱን

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
በኦንላይን ለመመዝገብ :
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችን :
https://t.me/furqan_school