Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200.89K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-04-27 10:48:55
የቲክቶከሯ ግድያ

አበቅየለሽ (አቢ( ትባላለች። ቲክቶክ ላይ የምትሸጣቸዉን የባሕል ልብሶች በማስተዋወቅ ትታወቅ ነበር።ጦር ሐይሎች አካባቢ ጂም ቤት ዉስጥ የሚያሠራት አሠልጣኝ በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት እንደገደላት ተሰምቷል።

የግድያዉ ምክንያት ደግሞ ለምን ቲክቶክ ላይ ጂም ቤት ዉስጥ የምትሰሪውን ቪዲዮ ለቀቅሽ የሚል ተብሏል።እናቷ የፍትሕ ያለ እያሉ ነዉ።አቢ የ5 አመት ሴት ልጅ እናት እንደነበረች ከእናቷ አንደበት ተሰምቷል።
===========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
16.4K viewsWasu Mohammed, 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 10:22:23
ወሎ ኮምቦልቻ

ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመሥገን ጥሩነህና ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ መግባታቸውን ከዘገባዎች ተመልክተናል።ልዑኩ በቆይታው በአካባቢው የሚገኙ ልዩ ልዩ የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኝ ይጠበቃል ተብሏል።
===========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
15.0K viewsWasu Mohammed, 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 10:14:30
አቶ ብርሃኑተፈተዋል

ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ለገጣፎ አቅራቢያ 44 ማዞሪያ ጅዳ ኩራ በተባለ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደነበር የተገለፀው አቶ ብርሃኑ የሚባሉት እኝህ አባት ትናንት መፈታታቸው።

እሳቸው ዛሬ ዛቻና ማስፈራሪያን የተሻገረ ተግባር ሲፈፅሙባቸው የነበሩት 7 ወጣቶች በፍ/ቤት ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው በእስር ላይ እንደሚገኙ የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል።
@wasulife
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.7K viewsWasu Mohammed, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 10:02:30
ADVERTISMENT

ሙዷራባህ የትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ

ከደንበኞች የተሰበሰበን ገንዘብ ባንኩ ሥራ ላይ በማዋል የሚገኝን ትርፍ በተቀመጠው የትርፍ ክፍፍል ምጣኔ መሰረት ትርፍ የሚጋሩበት የሒሳብ ዓይነት ነው፡፡ 

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ       

በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ!

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank
ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/
ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
13.1K viewsW M, edited  07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:22:21
… የ56 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

ባለፉት 9 ወራት በአዲስ አበባና በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ 56 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የገለፀ ሲሆን በጊዜ ማዕቀፉ 39 ሰዎችን ከእሳት አደጋ፤ 85 ሰዎችን ደግሞ ከሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች በድምሩ 124 ሰዎችን በሕይወት መታደግ መቻሉን ገልጿል፡፡

ከእዚህ በተጨማሪ በመዲናዋ ለተከሰቱ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት 11.5 ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ከውድመት ማዳኑንም ኮሚሽኑ ተናግሯል፡፡

በዘጠኝ ወራቱ 392 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን 670 ሚልዮን ብር ሚገመት ንብረት ደግሞ መውደሙን ከኮሚሽኑ በተገኘ መረጃ ተመልክቷል፡፡

በአዲስ አበባ የእሳት ቃጠሎ፣ በግንባታ ወቅት የሚከሰት አደጋ፣ ጎርፍ በተደጋጋሚ ከሚከሰቱ አደጋዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

በዘጠኝ ወራት የደረሱ አደጋዎች ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የንብረት ውድመት መጠን በ37 ሚሊዮን ብር ቀንሷል።
(አሐዱ ራድዮ)
========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.0K viewsWasu Mohammed, edited  06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-25 09:21:26
ADVERTISMENT

እናመሰግናለን አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል።

ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው።

አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው።

ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው።

የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል።

የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ።

ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:—
0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ።

ታማኝነት መገለጫችን ነው።
ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
13.1K viewsWasu Mohammed, 06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 21:27:36
ፀድቋል

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል።

የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሹ ዚ ቼው ፥ " የትም አንሄድም። ለመብታችን በፍርድ ቤት እንታገላለን። ሀቁ እና ህገ መንግስቱ ከጎናችን ናቸው፣ እናሸንፋለን ብለን እንጠብቃለን " ሲሉ ተናግረዋል።
========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
17.9K viewsWasu Mohammed, edited  18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 19:50:53
ትጥቅ ይፍቱ…

የብሄራዊ ደኅንነት ምክር ቤት፣ በግጭት ማቆም ስምምነቱ መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ምክር ቤቱ፣ የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ያለባቸው አካባቢዎች ጉዳይም ቀደም ሲል በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ተግባራዊ መደረግ እንዳለበትም ገልጧል።

ምክር ቤቱ፣ በተለያዩ አካባቢዎች ሰዎችን የሚያግቱና የሚዘርፉ ቡድኖችን መሸከም ሊያበቃ እንደሚገባውም ምክር ቤቱ አሳስቧል።

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠው መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
17.9K viewsWasu Mohammed, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 19:48:09
ADVERTISMENT

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

ምን ይፈልጋሉ?

ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

ይደዉሉልን ያማክሩን

ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
17.2K viewsWasu Mohammed, 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 15:05:20
የጊብሰን ት/ቤት ጉዳይ

ልጆቻቸውን በጊብሰን ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ ወላጆች ልጆቻቸው ሚንስትሪ እንዲፈተኑ ወደ መንግስት ትምህርት ቤት ወስደው ፎርም እንዲሞሉ ታዘዋል።ይህ የሆነው የትምህርት ቤቱ በአዲስ አበባ ትምህርት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን 17 ቅርጫፎች ሙሉ በታገዱ ነው።ማስረጃዎቹ ከላይ ተያይዘዋል።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
20.2K viewsWasu Mohammed, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ