Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 206.95K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-18 15:30:00
እኚህ አባት እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት በየትም ቦታ ሄደው ሰርተው የመኖር ህገመንግስታዊ መብት አላቸው::

ነገር ግን አንዳንድ ቤተሰቦቻቸው ና ማህበረሰቡ በጥ ላ ቻ ና በመጥፎ ስነምግባር ያሳደጏቸው ሰዎች እኚህን አባት ከየት መጣህ ? ለምን መጣህ ? ማን ነህ ? ምንድን ነህ ? እያሉ እየተሳለቁባቸው፣ሲያስጨንቋቸው የሚያሳይ ምስል ተቀርፆ ወጥቷል።

የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በእኚህ አባት ምን ተፈፀመ ? በህይወት አሉ የሉም የሚለውን ማሳወቅ ቢችሉ መልካም ነው።ይህ የብዙ ኢትዮጵያውያን ሃሳብ ነው።

አሁን ላይ እየፈተነን ያለው የዘር ጉዳይ የእነዚህ ድምር ውጤት ነው።ምላሽ ያስፈልጋል።

=======================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
14.4K viewsWasu Mohammed, edited  12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:54:51 ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛ የተባለ የኮሌራ ወረርሽኝ እያስተናገደች እንደምትገኝ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ለሚያካሂደው ሥራ አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገውም ገልጿል።

የድርጅቱ ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሐኖም ድጋፉ የማይገኝ ከሆነ ድርጅታቸው በሀገሪቷ የሚያከናውነውን ከጤና ጋር የተገናኝ ሥራ ለመቀጠል እንደሚቸገር ተናግረዋል።

ዶክተር ቴድሮስ የተስፋፋ ድርቅና በሽታ በሚሊየን የሚቆጠሩ አትዮጵያውያንን ሕይወት አደጋ ላይ መጣሉንም አስረድተዋል።

በተለይም በትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሚያና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት እና ጦርነት የከፋ ጉዳት አድርሷል ነው ያሉት።

በርካታ የጤና ተቋማት እና መሰረተ ልማቶች ላይ ውድመት መከሰቱን አስታውሰው የተለያዩ ወረርሽኞች መከሰታቸውንም ጠቅሰዋል።

የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ በሥምንት ክልሎች 41 ሺህ ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸውንም ገልጿል።

በሽታው በዚህ ልክ በኢትዮጵያ ሲከሰት በታሪኳ ከፍተኛው እንደሆነም ነው ድርጅቱ የገለጸው።

ወባና ኩፍኝም ሌሎቹ ወረርሽኞች መሆናቸውን የጠቀሰው ድርጅቱ፥ በኢትዮጵያ ለሚያከናውነው የበሽታ መከላከልና ጤና አጠባበቅ ሥራ አፋጣኝ የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግለት ጥሪ አቅርቧል።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
14.4K viewsWasu Mohammed, edited  11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:48:56
ADVERTISMENT

ሙዷራባህ የትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ

ከደንበኞች የተሰበሰበን ገንዘብ ባንኩ ሥራ ላይ በማዋል የሚገኝን ትርፍ በተቀመጠው የትርፍ ክፍፍል ምጣኔ መሰረት ትርፍ የሚጋሩበት የሒሳብ ዓይነት ነው፡፡ 

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ       

በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ!

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank
ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/
ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
13.3K viewsWasu Mohammed, 11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:33:03 ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር በተፈራረመችው የወደብ ስምምነት ዙሪያ የአቋም ለውጥ አድርጋለች??

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ በወቅታዊ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው ካነሷቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ጉዳይ፣ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ስለተደረገው የወደብ መግባቢያ ስምምነት እና ሌሎቹም ተጠቃሽ ናቸው።

አቶ ነብዩ እንዳሉት የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ጉዳይ በድንበር አካባቢ ያሉ ማህበረሰብ ክፍሎችን ባሳተፈ መንገድ በሁለቱ ሀገራት በሚዋቀር ኮሚቴ ይፈታል ብለዋል።

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ በኤርትራ እና ኢትዮጵያ መካከል ያለው ድንበር ሊቀየር በማይችል ኹኔታ ለመጨረሻ ጊዜ ተሠምሯል ማለቱ አይዘነጋም።

የኤርትራ ጦር በርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎችን እንደተቆጣጠር እና አካባቢዎቹን ወደ ኤርትራ ማካለሉን እንዴት ኢትዮጵያ እንዴት ታየዋለች? በሚል ለቃል አቀባዩ ለቀረበላቸው ጥያቄም "ጥያቄው ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ ከትግራይ ክልል ከተውጣጡ የማህበረሰብ ጋር በተወያዩበት ወቅት እንደተነሳ እና ጉዳዩ በውይይት ይፈታል ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል፣ አሁንም ማለት የምችለው ይህንን ነው" ብለዋል።

ከአራት ወር በፊት በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና ራስ ገዟ ሶማሊላንድ መካከል የተካሄደው የወደብ መግባቢያ ስምምነት ጉዳይ ሌላኛው በዛሬው መግለጫ የተነሳ ጉዳይ ሲሆን ኢትዮጵያ ከሶማሊያ እና ሌሎች ሀገራት ባደረሱት ጫና ምክንያት የአቋም ለውጥ ወይም ሌላ አዲስ ነገር ይኖር ይሆን? በሚል ጥያቄ ተነስቷል።

ቃል አቀባዩ በሰጡት ምላሽም " ከሶማሊላንድ ጋር በተደረገው የወደብ መግባቢያ ስምምነት ዙሪያ የተቀየረ አቋም የለም" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

በሳውዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔት የሚኖሩ 70 ሺህ ኢትዮጵያዊያንን ለመመለስ የተጀመረው ጥረት እንደቀጠለ ነው የተባለ ሲሆን በሳምንት 12 በረራዎች እየተደረጉ እንደሆነም ተገልጿል።

ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብን ለመቀላቀል የጀመረችው ድርድር በጥሩ መልኩ እየሄደ ነው የተባለ ሲሆን በተለይም ምርቶችን በመሸጥ ዙሪያ ጥሩ መሻሻል ሲያሳይ በቀጣይ ደግሞ በንግድ አገልግሎቶች ዙሪያ ተጨማሪ ድርድር እንደሚደረግ ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።

ከ24 ዓመት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን የኢኮኖሚ ትስስር ለማሳለጥ የተቋቋመው የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ጥምረት በየጊዜው አዳዲስ አባላትን በመሳብ ላይ ይገኛል።

ጎረቤት ሀገር ሶማሊያ ከአንድ ዓመት በፊት ይህን ጥምረት ለመቀላቀል በይፋ ከጠየቀች በኋላ ባሳለፍነው ሕዳር ወር ጀምሮ ስምነኛዋ አባል ሀገር መሆኗ ይታወሳል፡፡
የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ የ300 ሚሊዮን ህዝብ መገበያያ መድረክ ሲሆን ኢትዮጵያ አባል ከሆነች የአባል ሀገራቱን ቁጥር ወደ ዘጠኝ የግብይት መጠኑንም ከ400 ሚሊዮን በላይ በማድረስ በአፍሪካ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኢኮኖሚ ትስስር ወደ መሆን ይሸጋገራል ተብላል።

በድርቅ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለተጎዱ ኢትዮጵያዊያን አንድ ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ለማሰባሰብ በስዊዘርላንድ ጀኔቭ በተካሄደው እርዳታ ላይ የታሰበውን ያህል ገንዘብ መሰብሰብ እንዳልተቻለም ተገልጿል።

በዚህ የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ የታሰበውን ያህል ገንዘብ ማግኘት ያልተቻለው አፍሪካን ጨምሮ በሌሎችም አካባቢዎች በተመሳሳይ እርዳታ የሚፈልጉ ዜጎች እና ተቋማት በመኖራቸው እንደሆነ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል።(አል ዓይን)
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.2K viewsWasu Mohammed, edited  11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:55:34 የውጭ ባለሃብቶች ከማዳበሪያ እና ነዳጅ በስተቀር በሁሉም የገቢ ንግድ በጅምላ እና ችርቻሮ እንዲሳተፉ ተፈቀደ

ከዚህ ቀደም ለአገር ውስጥ ባለሃብቶች ብቻ ተከልለው የቆዩ የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ዘርፎች ለውጭ ባለሃብቶች ከፍት እንዲሆኑ ተደረገ፡፡ 

በዚህም መሰረት የውጭ ባለሀብቶች በጥሬ ቡና፣ በቅባት እህሎች፣ ጫት፣ ጥራጥሬ፣ ቆዳ እና ሌጦ፣ የደን ውጤቶች እና የቁም እንስሳት የመላከ የወጪ ንግድ ላይ እንዲሳተፉ ተፈቅዷል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሸን እና የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

በመግለጫው ላይ እንደተገለፀው፤ የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያሟሉ የውጭ ባለሃብቶች ከማዳበሪያ እና ነዳጅ በስተቀር በሁሉም የገቢ ንግድ ኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት ይችላሉ፡፡

የጅምላ ንግድን በተመለከተ ከማዳበሪያ ጅምላ ንግድ በስተቀር በሁሉም አይነት የጅምላ ንግድ መስኮች መሰማራት ይችላል ተብሏል፡፡

በተጨማሪም የውጭ ባለሀብቶች ቅድመ ሁኔታዎችን ሲያሟሉ ለአገር ውስጥ ባለሃብት በተከለሉ ሁሉም የችርቻሮ ንግድ ስራዎች መሳተፍ እንዲችሉ መፈቀዱም ተጠቅሷል። 

በጉዳዩ ላይ በባለድርሻ አካላት የተካሄዱ ዝርዝር ጥናቶች ላይ በመመርኮዝ መሠረታዊ የፖሊሲ ለውጥ ያደረገው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድም አዲስ የአፈፃፀም መመሪያ አፅድቋል።
Via:ኢቢሲ
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.7K viewsWasu Mohammed, edited  09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:51:51
ADVERTISMENT

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   0927506650
                         0987133734
                          0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
13.0K viewsWasu Mohammed, 09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:49:43
"ሁለቱም ጋር ሃዘን አለ፣ እስካሁን የነበረው ችግር በዚሁ ይብቃ”
የኦሮሞ እና የአማራ ማህበረሰብ ተወካዮች—ሸዋሮቢት

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በይፋት ቀጣና እና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ ከቀያቸው የተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች "መንግስት ነፃነትን ያውጅልን ወደቀያችን እንገባለን" ሲሉ ጠየቁ።

ይህንን የተናገሩት ትናንት ሚያዚያ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በኤፍራታና ግድም ወረዳ ጀውሃ ቀበሌ ላይ የአጎራባች ወረዳ ማለትም የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ቀበሌዎች ከከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አመራሮች እና የዞን አመራሮች እንዲሁም የወረዳዎቹ አስተዳዳሪዎች ተገኝተው ባደረጉበት የምክክር መድረክ ነው።

ለበርካታ ዘመናት የኦሮሞ እና የአማራ ማህበረሰብ አብሮ ኖሯል ሲሉ ገልጸው “ከስድስት ዓመታት ወዲህ ግን ሰው በብሔሩ ተፈልጎ ሞቷል፤ ሃብት ንብረቱ ወድሟል፤ "ሁለቱም ጋር ሃዘን አለ እስካሁን የነበረውን ችግር በዚሁ ይብቃ ለአብሮነታችን በጋራ እንስራ የወደፊቱ ይበልጣ እና" በማለትም ተናግረዋል።

“አማራ ጠል አልያም ኦሮሞ ጠል የሆነ ከጭንቅላቱ ያውጣ፣ ወንድማማችነን ጎረቤት ነን በየቀያችን ሰርተን መለወጥ እንፈልጋለን” ብለዋል የሁለቱም ብሔረሰብ ተሳታፊዎች።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
12.9K viewsWasu Mohammed, 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 10:39:48
የፓርላማው ድብድብ

የጆርጂያ ሕግ አውጭዎች ሰኞ ዕለት በተሰበሰበው ፓርላማ ውስጥ ተደባድበዋል።

የፓርላማ አባላቱ አወዛጋቢ በሆነው የውጭ ወኪሎች ረቂቅ ህግ ላይ በፓርላማ በተካሄደው ክርክር ወቅት የተቃዋሚው ፓርላማ አባል አሌኮ ኤሊሳሽቪሊ የገዥውን የጆርጂያ ድሪም ፓርቲ መሪ ማሙካ ምዲናራዜን በንግግራቸው ፊት ለፊት በቡጢ ከመቱ በኋላ ነው።

በውጭ አገር ገንዘቦችን የሚቀበሉ ድርጅቶች እንደ የውጭ ወኪልነት እንዲመዘገቡ ወይም ሊቀጡ የሚችሉበት ሂሳቡ፣ ጆርጂያን ፖላራይዝድ አድርጓል እና በ2023 መጀመሪያ ላይ የጅምላ ሰልፎችን አድርጓል።
==========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.9K viewsWasu Mohammed, edited  07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 09:38:38
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ፣ በደቡብ ትግራይና በሌሎች በኃይል የተያዙ የትግራይ ግዛቶች ባኹኑ ወቅት የተፈጠረው ክስተት በፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወይም በሕወሃት ወይንም በትግራይ እና በአማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረ ግጭት አይደለም ሲሉ ትናንት እኩለ ሌሊት ላይ በኤክስ ትስስር ገጻቸው ላይ አጋርተዋል።

ጌታቸው፣ ክስተቱ ኹለቱ ወገኖች የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ እያደረጉት ያለውን አወንታዊ ግንኙነት ለማደናቀፍ የፈለጉ የስምምነቱ ጠላት የኾኑ ኃይሎች የፈጠሩት ነው በማለት ከሰዋል።

ከሩቅም ከቅርብም የግጭት ማቆም ስምምነቱ ጸር የኾኑ ኃይሎች ጦር እየሰበቁ መኾኑን የጠቀሱት ጌታቸው፣ ብቸኛው አዋጭ መንገድ ግን ሰላም ነው ብለዋል።

በአላማጣ አካባቢ ቅዳሜ እለት የጀመረው ተኩስ ትናንት ምሽት ጋፕ ማለቱ ተሰምቷል።
https://t.me/wasulife/28735
https://t.me/wasulife/28737
==========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
14.4K viewsWasu Mohammed, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 09:33:10
ADVERTISMENT

አዲስ ቅይጥ የንግድ ቦታ እጣ ሽያጭ

ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ገራዶ ጡንጂት አምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ 3 መጋቢ መንገድ ያለው አዲስ በጨረታ የተረከብነውን የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣ ሽያጭ ጀምረናል።

አንድ አባል የሚደርሰው አንድ ሱቅ፤ ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና አንድ የጋራ ገቢ ያለው ፍሎር  ሲሆን ለ10 ቀን ብቻ በሚቆይ መነሻ ዋጋ 150 ሺህ ብር በመሸጥ ላይ ይገኛል።

የተከበራችሁ ደንበኞቻችን ቀደም ሲል የነበሩት ሳይቶች እጣ ሽያጭ ዋጋ እንደሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን።

1ኛ. ደሴ ገራዶ አዲሱ ምሪት ጡንጅት አምባ ሳይት፤,ካርታ ጨርሰ ፕላን እየተሰራለት ያለ እና ወርሃዊ መዋጮ የጀመረ
ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ 200 ሺህ ብር
በለ 3 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ በ260 ሺህ ብር

2ኛ. ሀይቅ ከፒያሳ ወደ ሀይቁ 200ሜ ርቀት ዋናው መንገድ ላይ ፕላን እና የግንባታ መዋጮ የጀመረ
ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ 300 ሺህ ብር

3ኛ. ደሴ ገራዶ ቶታል ማደያ ከፍ ብሎ ዮናታን ካምፕ ፕላን የጨረሰ፤ ለግንባታ ልዩ መዋጮ የጀመረ እና በቅርብ ግንባታ የሚጀምር

ለአንድ አባል አንድ ሰፊ ባለ 2 መኝታ አፓርታማ እና ሁለት ሱቆች በ700 ሺህ ብር

4ኛ. ደሴ ገራዶ ቶታል ማደያ ከፍ ብሎ ዮናታን ካምፕ ፕላን ጨርሶ፤ወርሀዊ ቁጠባ ያለው፤ ልዩ መዋጮ የጀመረ እና በቅርብ ግንባታ የሚጀምር ሳይት

ለአንድ አባል ባለ 1 መኝታ መኖሪያ እና 3 ሱቆች 600 ሺህ ብር

የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ።

ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:—
0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ
ታማኝነት መገለጫችን ነው።
ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
13.7K viewsWasu Mohammed, 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ