Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 202.19K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2024-03-30 22:13:19 ባንኩ ሌላ ማሳሰቢያ አወጣ

ያለአግባብ የራሳችሁ ያለሆነን ገንዘብ ከባንኩ ወስዳችሁ ወደ ቤቲንግ ተቋማት ገንዘቡን ያዘዋወራችሁ አቅራቢያችሁ በሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እንድታመለክቱ ባንኩ አሳስቧል።

ባንኩ መጋቢት 7 ቀን 2016 ባጋጠመው የሲስተም ችግር ምክንያት ያለአግባብ የገንዘብ ልውውጥ እንደነበር ይታወቃል።

በዚህም በርካታ ግለሰቦች በጥሬ ገንዘብና በዲጂታል የክፍያ አማራጮች የወሰዱትን የገንዘብ እየመለሱ ይገኛሉ።ሆኖም አንዳንድ ግለሰቦች የወሰዱትን ገንዘብ ወደ ቤቲንግ ተቋማት በማዛወራቸው መመለስ እንደተቸገሩ ገልጸዋል።

በመሆኑም ገንዘቡን ተመላሽ ለማድረግ እንዲቻል ወደ ቤቲንግ ተቋማት የራሳችሁ ያልሆነውን ገንዘብ ያዘዋወራችሁ አቅራቢያችሁ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እንድታመለክቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥሪ አቅርበዋል።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
14.8K viewsWasu Mohammed, edited  19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 20:49:23
ስለመምህርት ትዝታ

መምህርት ትዝታ ገረመው ወልደሰማያት አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ የነበረች ስትሆን ወሎ ዩኒቨርስቲ ስታስቲክስ ዲፓርትመንት መምህርት ሆና ለ12ዓመታት ሰርታለች።

በዩኒቨርስቲው ስፖንሰርነት ለፒኤችዲ ፕሮግራም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ገብታ ለ3 አመታት ከተማረች በኋላ አቋርጣ ወደ ኮምቦልቻ ተመልሳ ወሎ ዩኒቨርስቲን የ6 ወር ረፍት እንዲሰጣት ጠይቃ እንደተፈቀደላት ከትምህርት ክፍሏ ያገኘሁት መረጃ ያሳያል።

እረፍት በወጣችበት ወቅት ወረኢሉ አካባቢ ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ለ5 ወራት ታስራ ቆይታ ወደ ኮምቦልቻ ቤተሰብ ጋር መመለሷንም መረጃው ይጠቁማል።

በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው መልቀቂያ እንዲሰጣትና አዲስ አበባ እንዲትገባ ጠይቃ ተፈፃሚ እንደተደረገላት ተሰምቷል።ከኋላ የነበሩት ዋና ዋና ሁነቶች ከላይ የተጠቀሱት ናቸው።

ይህ በዚህ እንዳለ መምህርት ትዝታ ገረመው አግዙኝ ያለችውንም ለማገዝ፣ችግሯን ለመጋራት እኔ በተደጋጋሚ ወደ እጅ ስልኳ ስደውል ይጠራል አታነሳም።በቀጣይ ስልኳን ካነሳች እመለስበታለሁ።
@wasulife
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
16.0K viewsWasu Mohammed, edited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 18:36:44 ረመዳን 20ኛ ቀን

አዲስ አበባ 12:36 የመግሪብ ሰላት አዛን ተብሏል።የማፍጠሪያ ሰዓት ደርሷል
16.4K viewsWasu Mohammed, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 17:07:29
ተጠናቋል

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ የራሳቸውን ያልሆነውን ገንዘብ ከባንኩ ወስደው ሙሉ በሙሉ ያልመለሱ (በከፊል የመለሱ) 5166 ግለሰቦች የሚቀረውን ብር እንዲመልሱ የሰጠው የመጨረሻ ቀነ ገደብ ዛሬ ቅዳሜ 11:00 ላይ ተጠናቋል።

ባንኩ ፤ ገንዘቡን የማይመልሱ ካሉ የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዘዴዎችን በመጠቀም ሙሉ ስማቸው፣ፎቷቸው፣ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በመውሰድ ወንጀል መጠርጠራቸውን በመግለፅ ለሚመለከታቸው የሕግ አካላትና ተቋማት እንዲሁም ለህዝብ እንደሚያሳውቅ አሳስቦ ነበር።ቀጣይ የሚሆነው እስካሁን አልታወቀም።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
17.8K viewsWasu Mohammed, edited  14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 16:59:16
ከደቂቃዎች በኋላ ስለመምህርቷ ዝርዝር መረጃ በዚህ ቻናል ይዤ እመለሳለሁ።

Join(ወደ ቻናሉ እየገባችሁ ጠብቁኝ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
16.2K viewsWasu Mohammed, edited  13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 16:57:19
ADVERTISMENT

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   0927506650
                         0987133734
                          0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
15.2K viewsWasu Mohammed, 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 15:54:05
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በራሳቸው መመራት ያለበትን ሃላፊነት ከህግ ውጭ አሳልፈው ለሌላ ሰጡ

ከሳምንት በፊት በተጻፈ የሹመት ደብዳቤ በቅርቡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒትርነት የተሸሙት አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስን በቦርድ ሰብሳቢነት እንዲመሩ ተሹመዋል።

ሆኖም ከሁለት አመት በፊት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ የወጣው የኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 487/2014 አንቀጽ 11 ንኡስ አንቀጽ አንድ እንደሚያትተው የቦርድ ሰብሳቢ የሚሆነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው፡፡

ደንቢ ሰብሳቢው ሌሎች ስድስት የቦርድ አባላትን ይሾማል ይላል፡፡ ሆኖም ህጉ ሳይሻሻል የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሾም እያነጋገረ ነው፡፡

አቶ ተመስገን ሹመታቸውን ተከትሎ የኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና መስሪያ ቤት ትላንት መጋቢት 19 ቀን የጎበኙ መሆኑን ድርጅቱ በማህበራዊ ገፁ አጋርቷል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ ወደ 27 የሚጠጉ ግዙፍ እና ስትራቴጂካዊ የመንግስት ኩባንያዎች የሚያስተዳድር ተቋም መሆኑ ይታወሳል ሲል ካፒታል ጋዜጣ በዘገባው አመልክቷል።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
14.8K viewsWasu Mohammed, edited  12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 15:48:56
ADVERTISMENT


የባንካችንን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች Like, Follow እና Share አድርገዋል?

ከታች የሰፈሩትን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ይወዳጁ!
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank
ቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/nibinternationalbanksc
ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com/nib_internationalbank/
ዩቲዩብ: https://www.youtube.com/@nibinternationalbank6204
ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
በእነዚህ የባንካችን የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በየጊዜው የተለያዩ ቻሌንጆች ይዘጋጃሉ፡፡ የማንችስተር ሲቲና አርሰናል ጨዋታም ለዚሁ ቻሌንጅ ቀርቧል፡፡ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/nibinternationalbanksc ይቀላቀሉ፡፡

በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ
14.3K viewsWasu Mohammed, 12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 20:14:36 ጋምቤላ ከተማ ከምሽቱ 12:40 ጀምሮ ለጊዜው ምክንያቱ ባይታወቅም ነዋሪዎች ይህ ፖስት እስከተደረገበት 2:14 ድረስ ያልተቋረጠ የተኩስ ድምፅ እየሰሙ እንደሆነ ነግረውኛል።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
12.6K viewsWasu Mohammed, edited  17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 19:18:44 በመላው ሀገሪቱ ሊባል በሚችል ደረጃ ምክንያቱ ባልተገለፀ መልኩ ከ9:46 ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሀይል አሁን 11:31 በከፊል ተለቋል።
13.6K viewsWasu Mohammed, edited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ