Get Mystery Box with random crypto!

በዶዶላ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ማለፉ ተሰማ። አደጋው የደረሰው በኦሮሚያ ክልል | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

በዶዶላ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ማለፉ ተሰማ።

አደጋው የደረሰው በኦሮሚያ ክልል ከነገሌ መስማ ከተማ ተሳፋሪዎችን አሳፍሮ በአላንቱ ወረዳ ወደ ዶዶላ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ከተቃራኒ አቅጣጫ ከሚመጣ ከሲኖ ትራክ ጋር በመጋጨቱ ነው።

ጉዳት የደረሰባቸው ከ20 በላይ ሰዎች በዶዶላ እና በመዳወላቡ አጠቃላይ ሆስፒታሎች ህክምና እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ታውቋል።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed