Get Mystery Box with random crypto!

በዲላ ከተማ አውሎ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ። በዲላ ከተማ አውሎ ንፋስ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

በዲላ ከተማ አውሎ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በዲላ ከተማ አውሎ ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ እስካሁን ባለው መረጃ የሁለት ሰው ህይወት ማለፉ የተገለጸ ሲሆን በተወሰኑ ሰዎች ላይ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል።

ጉዳቱ የደረሰው ከቀኑ አስር ሰዓት ገደማ አካባቢ መሆኑን ያመለከተው የዲላ ከተማ ፖሊስ የተጎዱ ግለሰቦችን ወደ ሆስፒታል የመወሰድ እንዲሁም መንገድ ላይ የወደቁ ዛፎችንና የመብራት ፖሎችን ከመንገድ የማንሳት ተግባር እየተከናወነ ይገኛል ብሏል።

መረጃው የዲላ ከተማ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ነው።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed