Get Mystery Box with random crypto!

ስለመምህርት ትዝታ መምህርት ትዝታ ገረመው ወልደሰማያት አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦል | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ስለመምህርት ትዝታ

መምህርት ትዝታ ገረመው ወልደሰማያት አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ የነበረች ስትሆን ወሎ ዩኒቨርስቲ ስታስቲክስ ዲፓርትመንት መምህርት ሆና ለ12ዓመታት ሰርታለች።

በዩኒቨርስቲው ስፖንሰርነት ለፒኤችዲ ፕሮግራም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ገብታ ለ3 አመታት ከተማረች በኋላ አቋርጣ ወደ ኮምቦልቻ ተመልሳ ወሎ ዩኒቨርስቲን የ6 ወር ረፍት እንዲሰጣት ጠይቃ እንደተፈቀደላት ከትምህርት ክፍሏ ያገኘሁት መረጃ ያሳያል።

እረፍት በወጣችበት ወቅት ወረኢሉ አካባቢ ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ለ5 ወራት ታስራ ቆይታ ወደ ኮምቦልቻ ቤተሰብ ጋር መመለሷንም መረጃው ይጠቁማል።

በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው መልቀቂያ እንዲሰጣትና አዲስ አበባ እንዲትገባ ጠይቃ ተፈፃሚ እንደተደረገላት ተሰምቷል።ከኋላ የነበሩት ዋና ዋና ሁነቶች ከላይ የተጠቀሱት ናቸው።

ይህ በዚህ እንዳለ መምህርት ትዝታ ገረመው አግዙኝ ያለችውንም ለማገዝ፣ችግሯን ለመጋራት እኔ በተደጋጋሚ ወደ እጅ ስልኳ ስደውል ይጠራል አታነሳም።በቀጣይ ስልኳን ካነሳች እመለስበታለሁ።
@wasulife
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed