Get Mystery Box with random crypto!

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የሰርጥ አድራሻ: @wasulife
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 202.19K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-03-28 18:37:29 ረመዳን 18ኛ ቀን

ሐዋሳ 12:37 የመግሪብ ሰላት አዛን ተብሏል።የማፍጠሪያ ሰዓት ደርሷል
13.8K viewsWasu Mohammed, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 18:20:43
አስገዳጅ መስፈርቶችን ያሟሉ ተብለው ዛሬ ይፋ ከተደረጉት 31 ሆቴሎች ባለአምስት ኮከብ ደረጃን ያገኙ የሉም ተብሏል።በስነ ስርዓቱ እንደተገለፀው:—
7 ሆቴሎች ባለ አራት፣
ዘጠኝ ሆቴሎች ባለሶስት፣
አምስት ሆቴሎች ባለሁለት፣
ስምንት ሆቴሎች ባለአንድ የኮከብ ደረጃን አግኝተዋል።ሁለት ሆቴሎች ከደረጃ በታች ናቸው ተብሏል።በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ 369 ባለ ኮከብ ሆቴሎች ይገኛሉ ተብሏል።
@wasulife
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.5K viewsWasu Mohammed, edited  15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 18:04:46
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ልዩ የረመዷን ወር ፆም የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት አከናወነ፡፡

ባንኩ ትላንት መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ-ግብር ከሁለት መቶ(200) በላይ ደንበኞቹ ተገኝተዋል፡፡

በመድረኩ የንብ ኢንተርናሽናል የወለድ ነጻ ባንክ የሸሪአ አማካሪ ቦርድ ሰብሳቢ ሸይኽ አብራር ሺፋ ባደረጉት ንግግር ባንኩ በዘርፉ “በንብ ሀላል” አማካይነት የሚሰጠውን አገልግሎት በመደገፍ አድማሱን ይበልጥ እንዲያስፋፋ ደንበኞች ከባንኩ ጋር አብረው እንዲሰሩ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ በበኩላቸው ባንኩ “በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ” ብሎ የጀመረውን አዲስ ጉዞ እውን ለማድረግ የወለድ ነጻ ባንክ ዘርፉ ሚና ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በኢፍጣር መርሐ-ግብሩ የተገኙ ደንበኞችም ከባንኩ ጋር ለረጅም ጊዜ አብረው ስለሰሩና ወደፊትም ስለሚሰሩ ምስጋና አቅርበዋል፡፡

የኢፍጣር ሥነ-ሥርአቱ ተጋባዥ ደንበኞችም ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ “በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል በቅርቡ ያስጀመረውን ሀገራዊ የማርኬቲንግ ንቅናቄ ከመደገፍ አንስቶ ከባንኩ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎች ጎን እንደሚቆሙ አረጋግጠዋል፡፡

በዚሁ በታላቁ ረመዷን ወር ፆም በሌሎችም ዘርፎች ተቋማዊ ማህበራዊ ሀላፊነቱን የሚወጣባቸው ሁነቶች እንደሚካሄዱ የገለጸው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቀሪው ጊዜም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የረመዷን ፆም ወቅት እንዲሆን ምኞቱን አስተላልፏል፡፡

ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

*መልካም ኢፍጣር!*
12.9K viewsWasu Mohammed, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 16:14:15 በ49 የጉምሩክ ሰራተኞችና አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።

በአየር መንገዱ የሚሰሩት ሊቀየሩ ነው ተብሏል።


በቅርብ ጊዜያት በርካታ ቅሬታዎችን ያስተናገደው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉምሩክ የስራ ክፍል፤ ሰራተኞች በአዲስ መልክ እንደሚደራጁ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ አስታውቀዋል።

ኮሚሽነሩ በ2016 ስምንት ወራት ውስጥ 49 የጉምሩክ ሰራተኞች እና ከፍተኛ አመራሮች ላይ አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ ተወስዷል ብለዋል።

በሰራተኝኞቹ ላይ የሚቀርቡትን ቅሬታዎች ለመቅረፍ "ረጅም ጊዜ" የወሰደ ጥናት መካሄዱም አንስተዋል። በጥናቱ መሰረት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የሚሰሩ የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞን ለመቀየር፣ ለማሸጋሸግ እና በድጋሚ ለማዋቀር ዝግጅት ተደርጓል ተብሏል።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.9K viewsWasu Mohammed, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 15:51:01
ተፈታለች ማለቴ ተፈቷል

በሁለት ቦታዎች ስሙን ና ማንነቱን ቀይሮ ሴት መስሎ ተይዞ የነበረው ቢኒያም ዛሬ ተፈቷል።

ከዛሬ 6 ወር በፊት በጋምቤላ ሴት መስሎ ተቀጥሮ 2 ቀን ስራ እየሰራ እንዳለ በሰራተኞቹ ጥቆማ የተያዘው ተይዞ ነበር።

ከዚያ ሲወጣ ደግሞ ከቀናት በፊት በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ ጌጫ ከተማ  ሴት ነኝ ብሎ ህብረተሰቡን ሲያታልል ለ2ኛ ጊዜ ተይዞ ነበር::

ዊጉን ሲያወልቅ ያለው ገፅታ በፎቶ ተያይዟል።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.4K viewsWasu Mohammed, edited  12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 15:47:39
ADVERTISMENT

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   0927506650
                         0987133734
                          0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
12.7K viewsWasu Mohammed, 12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 14:11:44
ለሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ይሰራል።

ዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ በኦንላይን ተመዝግበው ባሉበት እንዲመጣላቸው የሚያስችል አገልግሎት ተጀመረ

ብሔራዊ መታወቂያ ካርድን በኦንላይን ተመዝግቦ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል ካርዱን ካሉበት ሆነው በማዘዝ ባሉበት የማድረስ ሥራ መጀመሩን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ማስታወቁን ኢፕድ ዘግቧል።

የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ የሕትመት ሥራ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ሲከናወን የቆየ ሲሆን የብሔራዊ መታወቂያ ካርዱን ማግኘት የሚፈልጉ ዜጎችም አገልግሎቱን ለማግኘት በአካል መገኘት ይኖርባቸው ነበር። አሁን ግን ዜጎች አገልግሎቱን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ የኦንላይን ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን የክፍያ ሥርዓቱም በቴሌ ብር እና በባንክ መክፈል እንደሚቻል ተጠቁሟል።

የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ማግኘት የሚፈልጉ ዜጎች card-order.fayda.et ድረ ገጽ ላይ በኦንላይን መመዝገብ እንደሚችሉ ሲገለፅ ፥ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል ካርዱን ባሉበት ቦታ እንዲመጣላቸው ማዘዝ ይችላሉ ተብሏል። ዜጎች ምዝገባ ከማድረጋቸው በፊት የፋይዳ ቁጥራቸውን የሚገልጽ የጽሑፍ መልዕክት በስልካቸው ስለመላኩ ማረጋገጥ እንደሚኖርባቸውም ነው የተገለፀው።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.7K viewsWasu Mohammed, edited  11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 14:10:59
አሜሪካ በአማራ ክልል ከሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የሚወጡ የንጹሐን ግድያ ሪፖርቶች አሳስበውኛል አለች።

አሜሪካ በአማራ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሚገኙት ሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የሚወጡ የንጹሐን ግድያ ሪፖርቶቾ አሳስበውኛል ያለችው አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል ነው።

በኢትዮጵያ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኩል በወጣው መግለጫ ላይ በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን ሰዎች ንጹሐን ላይ ግድያ እና ጉዳት ከመድረሱ በተጨማሪ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተመላክቷል።

የኤምባሲው መግለጫ ውስብስብ ያለውን የኢትዮጵያን የፖለቲካ እና የደህንነት ቀውስ ለመፍታት መፍትሔው ንግግር መሆኑን አፅንኦት ሰጥቶበታል። በአጣዬ ከተማ ሰሞኑን በነበረው ግጭት ወደ ሸዋሮቢት እና ደብረብርሃን ከተማ የተፈናቁ ነዋሪዎች እንዳሉ ታውቋል።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
13.2K viewsWasu Mohammed, edited  11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 11:02:34
567 ደንበኞች 9.8ሚሊየን ብር አልመለሱም።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲስተሙ በፈጠረው ችግር 801  ሚሊየን  ብር ሊሰረቅ እንደተዘጋጀ ቢነሳም ወደ 600 ሚሊየን   አካባቢ መመለሱን አንስተዋል።

  ከአጠቃላይ ሊጠፉ ከነበረው 78 በመቶ አካባቢ ገንዘበን ማሰባሰቡ ተነስቷል።የባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ እንደገለፁት 26761 ደንበኞች በዛን ሌሊት ግብይት ፈፅመዋል 235293  ግብይቶች መካሁዳቸውንም አንስተዋል።

ጥፋተኞቹን ለመያዝ ብዙ  አይነት መንገድ ባንኩ እንደተጠቀመ ያነሱት ፕሬዝዳንቱም ከዛ ውስጥ፣በሂሳባቸው ውስጥ በቂ ገንዘብ ያላቸውን እንዲሁም ያረጉት ግብይት ከ2 በላይ ያልሆኑ   ከ10ቪ በላይ ደንበኞች ሌቦች እንዳልሆነ በማሰብ 44ሚሊየን በላይ መሰብሰብ እንደተቻለ አንስተው ሁለተኛው እርምጃ ደግሞ  በሂሳባቸው ውስጥ ገንዘብ አለ ነገር  ግን ያላወጡ  15 ሺ ደንበኞች ወይም ከ1 ጊዜ በላይ ግብይት ያልፈፀሙ  ሲኖሩ በዚህ መንገድ ሌላ  ብር ሪከቨር ማድረግ እንደተቻለ ተነስቷል፡፡

አጠቃላይ በዛች ቅፅበት  ከ14 ጊዜ በላይ ጊዜ ግብይት መፈፀሙ ሲነሳ ግብይቱን ከፈፀሙት ከ15000 በላይ ደንበኞች ውስጥ ሙሉ በሙሉ የከፈሉ  ደንበኞች ቁጥር 9881 ሲሆን 5160 ሰዎች ደግሞ በከፊል እንዲከፍሉ እንደተደረጉ ተነስቷል፡፡

በዚህ ውስጥም 567  ደንበኞች   ምንም አልመለሱም የወሰዱት ገንዘብም  9.8 ሚሊየን ብር እንደሆነ ፕሬዝዳንቱ ጨምረዋል።

በግብይቱ ወቅት ያራሳቸው ካልሆነው ውስጥ ትልቁ ገንዘብ የተወሰደው ውስጥ 334 ሺ ብር እንደሆነም ተገልጿል።

ገንዘቡን ያልመለሱ ደንበኞች በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንዲመልሱ  እየተጠበቁ እንደሆነ ተነስቷል።አሁንም እየመለሱ ያሉ ደንበኞች  እንዳለ አንስተው ወላጆቻቸው እንዲከፍሉ እንደተደረገም ተጠቁማል።(ለዓለም አሰፋ)
@wasulife
@wasumohammed
14.1K viewsWasu Mohammed, edited  08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 10:59:27
ማስታወቂያ

  የተከበራችሁ ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የእጣ ባለድርሻ አባላት
የደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ሳይቶችን ካርታ ተጠናቆ እጃችን ገብቷል።

አሁን ላይ በፕላን በማሰራት ሂደት ላይ እንገኛለን።ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ባደረገው ስብሰባ ወርሀዊ መዋጮ ከመጋቢት ወር መጀመር እንዳለበት ተወስኗል።

ስለሆነም በተወሰነው መሰረት የማህበሩ አባላት ወርሃዊ ክፍያ 5,000 ብር ሲሆን የመጋቢትን ወርሀዊ ክፍያ እስከ ሚያዚያ 5/2016 ከታች በተጠቀሱት የማህበሩ ሂሳብ ቁጥሮች
1.ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ=1000614550523 ወይም
2.አማራ ባንክ=8800001003165 (አጭር ቁጥር 665544) ገቢ እንድታደርጉ እናሳውቃለን።ገቢ ካደረጋችሁ በኋላ ገራዶ አዲሱ መነሃሪያ በር ላይ ከሚገኘው የማህበሩ ቢሮ ደረሰኝ መውሰድ ትችላላችሁ። 

በተመሳሳይ የሀይቅ ሳይት አባላቶች ከዚህ በፊት በተግባባንበት አግባብ ወርሃዊ ቁጠባችሁን ከላይ በተጠቀሱት የሂሳብ ቁጥሮች ገቢ ማድረግ እንዳለባችሁ ለማስታወስ እንወዳለን።

ለተጨማሪ መረጃ:
0914328862
0938411111
0937411111 ይደውሉ: ወይም
ገራዶ መነሀሪያ መውጫ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት  በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

  ታማኝነት መገለጫችን ነው

ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማልማት ና ማከፋፈል ህ/ሽ/ማ ስራ አስፈፃሚዎች።
12.9K viewsWasu Mohammed, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ