Get Mystery Box with random crypto!

ጳጳሱ በጩቤ ተወጉ (NB ምስሉ ሊረብሽ ይችላል) ታዋቂው  የኤሲሪያን  (አሶራውያን) ኦር | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ጳጳሱ በጩቤ ተወጉ
(NB ምስሉ ሊረብሽ ይችላል)
ታዋቂው  የኤሲሪያን  (አሶራውያን) ኦርቶዶክስ ቄስ ብጹዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል (ቢሾፕ ማር ማሪ) ሲድኒ ውስጥ በዘውትራዊውና የተመለደው ቀጥታ የሚሰራጭ  የስብከት መርሃ ግብራቸው ላይ ሳሉ ማንም ባልገመተው ሁኔታ አንድ ሰው በፍጥነት ተጠግቶ በጩቤ ፊትና አንገታቸው ላይ ወግቷቸዋል።

የጉባኤው አባላት ጳጳሱን ለመርዳት ሲጮሁ እና ሲጣደፉ ይሰማሉ።

አንድ ሰው በቁጥጥር ስር መዋሉን የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስ አስታውቋል።

በጥቃቱ አራት ሰዎች ቆስለዋል ሲል ኒው ሳውዝ ዌልስ ዘግቧል።
በፅኑ ህሙማን መርጃ ውስጥ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed