Get Mystery Box with random crypto!

ተጠናቋል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ የራሳቸውን ያልሆነውን ገንዘብ ከባንኩ ወስደው ሙሉ በሙሉ ያ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ተጠናቋል

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ የራሳቸውን ያልሆነውን ገንዘብ ከባንኩ ወስደው ሙሉ በሙሉ ያልመለሱ (በከፊል የመለሱ) 5166 ግለሰቦች የሚቀረውን ብር እንዲመልሱ የሰጠው የመጨረሻ ቀነ ገደብ ዛሬ ቅዳሜ 11:00 ላይ ተጠናቋል።

ባንኩ ፤ ገንዘቡን የማይመልሱ ካሉ የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዘዴዎችን በመጠቀም ሙሉ ስማቸው፣ፎቷቸው፣ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በመውሰድ ወንጀል መጠርጠራቸውን በመግለፅ ለሚመለከታቸው የሕግ አካላትና ተቋማት እንዲሁም ለህዝብ እንደሚያሳውቅ አሳስቦ ነበር።ቀጣይ የሚሆነው እስካሁን አልታወቀም።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed