Get Mystery Box with random crypto!

የቲክቶከሯ ግድያ አበቅየለሽ (አቢ( ትባላለች። ቲክቶክ ላይ የምትሸጣቸዉን የባሕል ልብሶች በማስተ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

የቲክቶከሯ ግድያ

አበቅየለሽ (አቢ( ትባላለች። ቲክቶክ ላይ የምትሸጣቸዉን የባሕል ልብሶች በማስተዋወቅ ትታወቅ ነበር።ጦር ሐይሎች አካባቢ ጂም ቤት ዉስጥ የሚያሠራት አሠልጣኝ በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት እንደገደላት ተሰምቷል።

የግድያዉ ምክንያት ደግሞ ለምን ቲክቶክ ላይ ጂም ቤት ዉስጥ የምትሰሪውን ቪዲዮ ለቀቅሽ የሚል ተብሏል።እናቷ የፍትሕ ያለ እያሉ ነዉ።አቢ የ5 አመት ሴት ልጅ እናት እንደነበረች ከእናቷ አንደበት ተሰምቷል።
===========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed