Get Mystery Box with random crypto!

ADVERTISMENT አፖርትመንት ላይ በአራቱም አቅጣጫ ግድግዳ share የማያደርግ ቤት አይተው | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ADVERTISMENT

አፖርትመንት ላይ በአራቱም አቅጣጫ ግድግዳ share የማያደርግ ቤት አይተው ያውቃሉ ?

DMC Real Estate ለሽያጭ ካወጣቸው ቤቶች መካከል 148 ካሬ ላይ ያረፈው ባለ ሁለት መኝታ ቤት ምንም አይነት ግድግዳ share አያደርግም።

በተጨማሪ ቤቱ service quarter በሚባል የግንባታ መርህ የተሰራ ስለሆነ ከውጭ ከሚመጡ አላስፈላጊ ድምፅ ይከላከላል ከprivacy አንፃርም ተመራጭ ነው።

65,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሰፊ መንደር ከstudio እስከ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር እንዲሁም 50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል

Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ ማግኘት ይችላሉ!

ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ

        0977019814            
        0961396467 በመደወል ይመዝገቡ