Get Mystery Box with random crypto!

ወሎ ኮምቦልቻ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመሥገን ጥሩነህና ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ወሎ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ወሎ ኮምቦልቻ

ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመሥገን ጥሩነህና ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ መግባታቸውን ከዘገባዎች ተመልክተናል።ልዑኩ በቆይታው በአካባቢው የሚገኙ ልዩ ልዩ የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኝ ይጠበቃል ተብሏል።
===========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed