Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ብርሃኑተፈተዋል ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ለገጣፎ አቅራቢያ 44 ማዞሪያ ጅዳ ኩራ በተባለ | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

አቶ ብርሃኑተፈተዋል

ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ለገጣፎ አቅራቢያ 44 ማዞሪያ ጅዳ ኩራ በተባለ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደነበር የተገለፀው አቶ ብርሃኑ የሚባሉት እኝህ አባት ትናንት መፈታታቸው።

እሳቸው ዛሬ ዛቻና ማስፈራሪያን የተሻገረ ተግባር ሲፈፅሙባቸው የነበሩት 7 ወጣቶች በፍ/ቤት ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው በእስር ላይ እንደሚገኙ የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል።
@wasulife
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed