Get Mystery Box with random crypto!

…ትጥቅ ይፍቱ… የብሄራዊ ደኅንነት ምክር ቤት፣ በግጭት ማቆም ስምምነቱ መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎች | Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

ትጥቅ ይፍቱ…

የብሄራዊ ደኅንነት ምክር ቤት፣ በግጭት ማቆም ስምምነቱ መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ምክር ቤቱ፣ የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ያለባቸው አካባቢዎች ጉዳይም ቀደም ሲል በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ተግባራዊ መደረግ እንዳለበትም ገልጧል።

ምክር ቤቱ፣ በተለያዩ አካባቢዎች ሰዎችን የሚያግቱና የሚዘርፉ ቡድኖችን መሸከም ሊያበቃ እንደሚገባውም ምክር ቤቱ አሳስቧል።

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠው መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
========================
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ       
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ መቀበያ
https://t.me/wasumohammed