Get Mystery Box with random crypto!

The Ethiopian Economist View

የቴሌግራም ቻናል አርማ wasealpha — The Ethiopian Economist View T
የቴሌግራም ቻናል አርማ wasealpha — The Ethiopian Economist View
የሰርጥ አድራሻ: @wasealpha
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.32K
የሰርጥ መግለጫ

Wase.belay12@gmail.com(0913243956)

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-22 19:47:11 ከPlagiarism ነፃ የሆነ የጥናት አሰራር (Plagiarism Free Content)!


የሌሎችን የጥናት ውጤት የራስ አድርጎ መስራት ወይም ተገቢውን ምንጭ ያለመጥቀስ በጥናት ስራ ውስጥ ወንጀል ነው። ስለዚህ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሚፈጠርን የመመሳሰል (Plagiarism) ችግር እንዴት ሊቀረፍ ይችላል?


ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ቪዲዮ

በመመልከት ተማሩበት ለሌሎችም እንዲጠቀሙበት አጋሩት።
2.8K viewsWasyhun Belay, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 20:22:48 አሁን ላይ አንዳንድ ሰዎች "ይህንን እቃ ስንት ነበር የገዛህው?" ሲባሉ ያኔ የገዙበትን ዋጋ ከመናገር ይልቅ "አሁን ላይ ዋጋው የዚህን ያህል ሆኗል!!" ይላሉ። የዚህ አይነቱ ልምድ የሚፈጠረው ኢኮኖሚው በሚኖረው የዋጋ ንረት + የUncertainties አዝማሚያ ላይ ተመስርቶ ነው።
3.5K viewsWasyhun Belay, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 07:35:38 እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ!
1.3K viewsWasyhun Belay, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:13:05 GDP......ከዋጋ ንረት እና ስራ-አጥነት ጋር ሲጨምር ምንን ያሳያል?




2.8K viewsWasyhun Belay, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 14:18:51
የአፍሪካ ህዝብ ብዛት 1.4 ቢሊየን ደርሷል፡፡
1. ናይጄሪያ 218 ሚሊየን
2. ኢትዮጲያ 118 ሚሊየን
3. ግብጽ 107 ሚሊየን
3.4K viewsWasyhun Belay, 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 21:24:32 ኢትዮጵያ በGDP በአፍሪካ 5ኛ እና በዓለም 59ኛ ሆነች (IMF)! ምን ማለት ነው?


GDP የአንድ ሀገርን ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ ያሳያል? የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ156 ቢሊየን ዶላር ጠቅላላ ሃብት ማስመዝገቡ ይገልፀዋል? GDP እንዴት ነው የሚሰላው?


ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ

ተመልከቱ።
1.3K viewsWasyhun Belay, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 09:01:27 አንዳንዴ "ምርታችንን አስመስለው የሚያመርቱ አምራቾች መኖራቸውን ደርሰንበታል!" ብሎ ማስነገር ከማርኬቲንግ ስትራቴጂዎች መካከል እንደ አንዱ ነው! ለምን? ምክንያቱም ምንም በሌለበት ምክንያታዊ ያልሆነ/Irrational ሸማች ምርቱ ለመመሳሰል የደረሰው #ጥሩ ስለሆነ ነው እንዲል ነው!
2.8K viewsWasyhun Belay, 06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 19:22:24 ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የ76% የGDP መጠን (በዓመት የወደብ ኪራይ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ)፤ የ70% የኤሌክትሪክ ሃይል ምንጭ፤ የ39% የውጪ ንግድ ማረፊያ (ፓልም ዘይት)፤ በቀን የ104ሺ ሜ/ኪዩብ ውሃ ምንጭ፤ የኮንትሮባንድ ዝውውሩን ጨምሮ አቅራቢ ስትሆን ጅቡቲ ለኢትዮጵያ የ95% የውጪ ንግድ መስመር ነች።


እነዚህ ሁለት ሀገራት ዶላርን ከስርዓቱ አስወጥተው በራሳቸው ገንዘብ እርስበርሳቸው ለመገበያየት ቢወስኑ ኢኮኖሚያዊ ህልውናውን ሊያጣ የሚችለው ሀገር ኢትዮጵያ ወይስ ጅቡቲ?


FYI፦ መረጃዎቹ ከተለያዩ ምንጮች ቢሆንም የ2021 Nominal መረጃን መሰረት ያደረገ ነው።

1.7K viewsWasyhun Belay, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 15:32:38 ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በራሳቸው ገንዘብ (ከዶላር ውጪ) ቢገበያዩ ማን ተጠቃሚ ይሆናል?


በዓለም ላይ በሀገራት መካከል ግብይት የሚከናወነው በአብዛኛው በዶላር ነው። ነገር ግን በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ሀገራት የየራሳቸውን ገንዘብ የእርስበርስ ግብይት አድርገው ሊጠቀሙ ይችላሉ።


በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለ ጥምረት ለኢኮኖሚዊ ህልውና ወሳኝ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጋር በጅቡቲ ፍራንክ እንዲሁም ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር በኢትዮጵያ ብር ሸመታ እና ሽያጭ ቢያከናውኑ ተጠቃሚው ማነው?


በረጅም ጊዜ ጅቡቲ በአጭር ጊዜ ኢትዮጵያ በዚህ የንግድ ስምምነት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አስባለሁ! እንዴት እንደሆነ ይህንን

ሰፊ በመረጃ የተደገፈ ትንታኔ ተመልከቱ።
3.3K viewsWasyhun Belay, 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 06:44:55 ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!
1.2K viewsWasyhun Belay, 03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ