Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የ76% የGDP መጠን (በዓመት የወደብ ኪራይ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ)፤ የ | The Ethiopian Economist View

ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የ76% የGDP መጠን (በዓመት የወደብ ኪራይ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ)፤ የ70% የኤሌክትሪክ ሃይል ምንጭ፤ የ39% የውጪ ንግድ ማረፊያ (ፓልም ዘይት)፤ በቀን የ104ሺ ሜ/ኪዩብ ውሃ ምንጭ፤ የኮንትሮባንድ ዝውውሩን ጨምሮ አቅራቢ ስትሆን ጅቡቲ ለኢትዮጵያ የ95% የውጪ ንግድ መስመር ነች።


እነዚህ ሁለት ሀገራት ዶላርን ከስርዓቱ አስወጥተው በራሳቸው ገንዘብ እርስበርሳቸው ለመገበያየት ቢወስኑ ኢኮኖሚያዊ ህልውናውን ሊያጣ የሚችለው ሀገር ኢትዮጵያ ወይስ ጅቡቲ?


FYI፦ መረጃዎቹ ከተለያዩ ምንጮች ቢሆንም የ2021 Nominal መረጃን መሰረት ያደረገ ነው።