Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ 'ምርታችንን አስመስለው የሚያመርቱ አምራቾች መኖራቸውን ደርሰንበታል!' ብሎ ማስነገር ከማ | The Ethiopian Economist View

አንዳንዴ "ምርታችንን አስመስለው የሚያመርቱ አምራቾች መኖራቸውን ደርሰንበታል!" ብሎ ማስነገር ከማርኬቲንግ ስትራቴጂዎች መካከል እንደ አንዱ ነው! ለምን? ምክንያቱም ምንም በሌለበት ምክንያታዊ ያልሆነ/Irrational ሸማች ምርቱ ለመመሳሰል የደረሰው #ጥሩ ስለሆነ ነው እንዲል ነው!