Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በራሳቸው ገንዘብ (ከዶላር ውጪ) ቢገበያዩ ማን ተጠቃሚ ይሆናል? በዓለም | The Ethiopian Economist View

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በራሳቸው ገንዘብ (ከዶላር ውጪ) ቢገበያዩ ማን ተጠቃሚ ይሆናል?


በዓለም ላይ በሀገራት መካከል ግብይት የሚከናወነው በአብዛኛው በዶላር ነው። ነገር ግን በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ሀገራት የየራሳቸውን ገንዘብ የእርስበርስ ግብይት አድርገው ሊጠቀሙ ይችላሉ።


በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለ ጥምረት ለኢኮኖሚዊ ህልውና ወሳኝ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጋር በጅቡቲ ፍራንክ እንዲሁም ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር በኢትዮጵያ ብር ሸመታ እና ሽያጭ ቢያከናውኑ ተጠቃሚው ማነው?


በረጅም ጊዜ ጅቡቲ በአጭር ጊዜ ኢትዮጵያ በዚህ የንግድ ስምምነት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አስባለሁ! እንዴት እንደሆነ ይህንን

ሰፊ በመረጃ የተደገፈ ትንታኔ ተመልከቱ።