Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ላይ አንዳንድ ሰዎች 'ይህንን እቃ ስንት ነበር የገዛህው?' ሲባሉ ያኔ የገዙበትን ዋጋ ከመና | The Ethiopian Economist View

አሁን ላይ አንዳንድ ሰዎች "ይህንን እቃ ስንት ነበር የገዛህው?" ሲባሉ ያኔ የገዙበትን ዋጋ ከመናገር ይልቅ "አሁን ላይ ዋጋው የዚህን ያህል ሆኗል!!" ይላሉ። የዚህ አይነቱ ልምድ የሚፈጠረው ኢኮኖሚው በሚኖረው የዋጋ ንረት + የUncertainties አዝማሚያ ላይ ተመስርቶ ነው።