Get Mystery Box with random crypto!

❥ ትዳር በኢስላም ❥

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — ❥ ትዳር በኢስላም ❥
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — ❥ ትዳር በኢስላም ❥
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.34K
የሰርጥ መግለጫ

☞አላማችን ከዝሙት የፀዳን

☞❥ ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ።
☞❥የትዳርን ችግር ለመቅረፍ✓
☞ዝሙትን ለማጥፍት✖
☞ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ❥
❥የትዳር ኮርስ እንሠጣለን❥
"ሼር
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-25 10:00:44 ⓐ::::::ወንድሜ ::::::ⓐ

ወንድሜ አግባ ትዳር እኮ ሙሉ ያደርግሃል
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል
☞አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።"
(አል ኡም ሊሻፊዒይ 4/32)

ተመከር ግድ የለም ትዳር ይሻልሃል
ላጤ ሆኖ ኑሮ ምን ያደርግልሃል

ከዝሙት ተጠበቅ በሃላሉ አግባና
ከሀራሙ አታስብ ትከስራለህና

አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን
:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
829 viewsedited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 13:10:20 የአሹራ ቀን ትሩፋቶች


የሙሳና የፊርአውን ታሪክ
መልእክተኛውና የአሹራ ቀን
የአሹራ ቀን ትልቅነትና ብልጫ
የአሹራ ቀን መፃም በተመለከተ
አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም


:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.1K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-22 05:56:19 ۞إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُم☞
☞አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ ۞(ቁርአን 49:13)☜

ያ አላህ! አንተን ከሚፈሩ ባሮችህ አድርገን። አሚን መልካም ቀን

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.8K viewsedited  02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 05:34:26
قال النبيّ ﷺ:
-  إنَّ للهِ ملائكةَ سيَّاحِينَ ، يُبْلِغُوني عن أُمِّتِي السَّلامَ ..

اللهُمّ صَلِّ وسَلّم على نبيّنا محمد ﷺ .
ሰሉ ዓለ ነብይ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

:መልካም ጁምዓ:::::::

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.3K viewsedited  02:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 05:24:05 በትዳር፣ ፍችና ልጅ ዙሪያ ከሚገጥሙ መበዳደሎች በጥቂቱ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.6K viewsedited  02:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 13:35:37 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ
      ብለዋል ፦

   «ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ
ጎጂ ፈተና ከኋላዬ አልተውኩም
   « ሙስሊም ዘግበውታል»

ዉድ እህቴ ሆይ ለሙስሊም ወንድምሽ ፊቲና ከመሆን ተጠንቀቂ በተለይ ሶሻል ሚዲያ ለይ እንደፈለገሽ የምትሆኝዉ እህቴ አላህን ልትፈሪ ይገባል።

በአሁኑ ግዜ አሳሳች ሚዲያዎች በዝተዋል ከንነዚህ አሳሳችህ ሚዲያ ዉስጥ አንዱ ቲክቶክ የሚባል ህዝቡን እዉር ያደረገ ሴቶችን ሐያዕ እንደጡ ከሚያደርገቸዉ ሚዲያዎች አንዱ ነዉ አላህ ይጠብቀን አሚን እናም እህቴ በሂጃብሽ በኒቃብሽ አደራ።

በዚዉ አጋጣሚ ላስታዉሳቹ እዎዳለዉ
ሴት ልጅ የትኛዉም ሚዲያ ለይ አይደለም ለማይረባ ነገር ይቅርና ዳዕዋ እንኳን ማስተማር አይፈቀድላትም በሸሪያ ህግ ከሆነ ታደያ ስንቶቻችን ነን ዛሬ ኡላሞች እያሉ ኡስታዞች እያሉ በዚህ መልኩ ዳዕዋ እናደርጋለን አሊያም እናስተምራለን እያልን ለወንዷች ፊቲና የምንሆነዉ አላህን ልንፈራ ይገባል እህቶቼ بارك الله فيكم

በዚህ ጉዳይ ጥያቄ ከላቹሁ

@Hayatbintkedir

ይላኩልን

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.3K viewsedited  10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 13:59:07 ☞ ውዱ ወንድሜ ሆይ!☜

የውዷን ባለቤትህን  ውዴታ ትፈልጋለህ??እንግዲያውስ ስጦታ እየገዛህ ስጣት!!!

የሀበሻ ወንዶች ስጦታ መስጠት አያውቁም አሉ ሴቶች!!
ተው ሴቶችዬ የወንድሞቻችንን ስም አታጥፉ!  አንተም ወንድሜ የስጦታ ትንሽ የለውም። ብቻ እሷን ያስደስታታል ብለክ  ያሰብከውን ነገር ገዝተህ ስጣት።

ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ያስደስታታል።
ደግሞም ትንሽ ነገር ያስቀይማታል።
እናም ወንድሜ እሷን በመንከባከብ ላይ አደራህን

«ስጦታን ተሰጣጡ እነሆ እሷ
በመካከላቹህ  ፍቅርን ትጨምራለች።»

ረሱል صلى الله عليه وسلم

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.5K views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 05:42:30
=>ሴት ልጅ ከምታጌጥባቸው ጌጦች ሁሉ የተሻለው ሃያእ ነውሴቶች ሁሉ በተፈጥሯቸው ውቦች ናቸው ሃያዕ ከነርሱ የተገፈፈ ጊዜ ግን የእውነት ፉንጋዎች ይሆናሉ #ሃያእ

ዉዷ እህቴ ሃያእ ይኑርሽ

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
4.0K viewsedited  02:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-18 05:38:08 የትዳር አጋርን እንዴት እንምረጥ
ምርጥና ወሳኝ ሙሀደራ

አዘጋጅ
ኡስታዝ አብዱል ገፋር

:::::ቴሌግራማችን:::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.5K viewsedited  02:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 05:33:36 ❥ ።።አላህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን።።።❥

❥ ☞ለባለቤትህ መልካም ሁን

❥የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤

☞ከሙዕሚኖች መካከል ኢማን ናቸው የበለጠ የሞላው ያማረ ባህ ሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው፤ ከናንተ መካከል ብልጫ

ያላቸው ደግሞ #ለሚስቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው!»

ቲርሚዚ ዘግበውታል

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.9K views02:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ