Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-10 06:32:16 ‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
327 viewsedited  03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 11:48:16 ☞::::::ውዷ እህቴ:::::::☜

ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው፤

እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡ አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡ የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፤
ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216

"አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት
መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡" አልበቀራህ /216

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
578 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 20:59:04
ወንድሜ አድምጠኝ ስማኝ ከልብህ ፣ መጥፎ አትሁን ለእህትህ፣ የደስታዋ እጂ የሀዘኗ ስበብ እትሁን።

“ለሴቶች መጥፎ የሚውልላቸው መጥፎ የሆነ ነው፤ የሚያከብራቸው የተከበረ ነው” ረሱል صلى الله عليه وسلم

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
768 viewsedited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 09:16:25 አሰላሙዓሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ሰላም እና እራህማት አይለያቹሁ እያልኩኝ ወደ ጉዳዬ ልግባ

አንዲት ለአላህ ብዬ የምዎዳትና የምትወደኝ  እህት ነበረች ዛሬ ለይ አድራሻዋ ጠፍቶኛል ስልኳ አይሰራም ግራ ገባኝ እባካቹሁን አድራሻዋን ወይንም ስልኳን የምታቁ ሰዎች ትተባበሩኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃቹኃለዉ በየግሩፑ ሼር በማድረግም ተባበሩኝ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን
የእታችን ስም
#ሀዋ_ኢንዲሪስ_መሀመድ ይባላል አድራሻዋ #ወሎ_ዉስጥ_በቲ የሚባል አጋር ነበረች ።ዛሬ ለይ ስልኳ እንቢ አለኝ ሚንዳዉን ከአላህ ታገኙ ዘንድ ተባበሩኝ።

ፈላጊ☞
#ሀያት_ቢንት_ኸዲር
እባክሽ እህቴ አለዉ በይኝ በዚህ በቴሌግራም አድራሻዬ ልታገኝኝ ትቺያለሽ ☞
@Hayatbintkedir
ሼር በማድረግም ተባበሩኝ
117 views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 06:52:31  إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا [ الأحزاب: ٥٦ ]

عَنْ أَنَسٍ رضي الله عنه قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : ( أَكْثِرُوا الصَّلَاةَ عَلَيَّ يَوْمَ الْجُمُعَةِ وَلَيْلَةَ الْجُمُعَةِ ؛ فَمَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى الله عَلَيْهِ عَشْرًا ) .
حسنه الألباني في " الصحيحة " (١٤٠٧) .

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ وعلى آله وصحبه أجمعين .
#ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
ገላን መታጠብ
☞ጥሩ ልብስ መልበስ
☞ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
☞በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
☞በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
☞ሱረቱል ከህፍን መቅራት
☞ ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ

❥በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
343 views03:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:09:02 አጠር ያለች መልክት

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
797 views03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 10:32:17 ❥:::::::::::::ዉዷ እህቴ:::::::::::❥

ውዷ እህቴ ለእኔም ለአንቺም ነው::
የኔ ውድ አንቺኮ ከወርቅም በላይ ውድ ነሽ በቁርዓንም በሐድስም ትልቅ ቦታ ያለሽ
ነገር ግን ውዷ ጠንካራ ሁኚ ቀላል ነገር አይሸውድሽ በአሁን ጊዜ የራስሽ ስልክ ነው የጀሐነም በር መክፈቻ የሆነሽ::
እህቴ ንቂ የማንም መደበሪያ አትሁኚ:: እንዴት በሚዲያ ላገኘሺው ወንድ ህይወትሽን እና ክብርሸን አሳልፈሽ ትሰጫለሽ?
በሚዲያ ሲወያይ ስላየሽው?
ቁርዓን ሲያቀራ ስላየሽው?
ድምፁን ስለወደድሽለት?
ኩፍይት ደፍቶ ስላየሽው?ወይስ
ሱሪውን እና ፂሙን አሳጥሮ ስላየሽው?
ውስጡን(ልቡን) የት አየሽው?
እህቴ አትሸወጅ እንድሁም አትዘናጊ::
ምንም እየተበደለሽ ያለሽው አንቺ ብትሆኝም በአብዛሀኛው ግን ደራሿ አንች ሆነሻል
ቤተሰብ አለ, ጓደኛ አለ, ኡለሞች አሉ, ሚሻሂኮች አሉ አማክሪ ኒያውን(ሰበቡን) አድርሽ እህቴ ምንም የማታውቂው ተራ ወንድ በቂቤ ምላሱ ቀባብቶ አንቺን ካስለቀሰ በኋላ ደግሞ ወደ ሌላኛዋ ይሄዳል ያችም እንደዛው ውዷ እንቅልፍ ይብቃ እስከመቼ ተኝተሽ
ለምን በማታውቂው ወንድ ትሸወጃለሽ እህቴ ወላሂ ውድ ነሽ ያ ኡኽተል ከሪማ ክብርሽን በየሚዲያው አትጣይ
ውዷን ሴት ጀግና ወንድ እንጅ አያገኛትም::

አላህ አዘወጀል እንድህ ይላል

الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ ۖ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَـٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ

[ ሱረት አል-ኑር፣ - 26 ]

መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡

እና አንቺስ እንዴት በራስሽ ጊዜ ውድነትሽን ታረክሻለሽ? አላህኮ አልቆሻል ክብርሽን በየቦታው በየሚዲያው አትጣይ::
የሰውም መሳለቂያ አትሁኝ

እህቴ ወላሂ ንቂ ጊዜው አልረፈደም ገና ነው አካሄድሽን አሳምሪ ወደ አላህ ተመለሽ::
ባለሽበትም የአላህ ጥበቃው አይለይሽ

♡ ሀያት ቢንት ኸዲር ♡:
❥::::::::::::::ፍቅር:::::::::::❥

ፍቅር ማለት በሀላል ተገናኝተህ
የምትመሰርተው

#ትዳር ውስጥ የምታገኘው ምድራዊ ገነት ነው።›

አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን


:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
1.1K views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 07:10:25 ❥:::::::::: መልካምነት:::::: ❥

❥የህይወት ስንቅ ነው።

በሰጠሀው መጠን ትቀበላለህ"
መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል

☞መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል

☞መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች

☞መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል

☞መልካም ሰው ደስታን ያገኛል

☞መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል

☞መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል

☞መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል

☞መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
መልካም ሰው የተራበን ያበላል

☞መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል

☞መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል

☞መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው

❥ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም መልካም ምሽት

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
966 views04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 16:32:21 :::::::::::አስተውል::::::::::

ቆንጆ ሴት ብታገባ ቆንጆ ልጆችን ታገኝ ይሆናል ውበት ጀነት አያስገባም እወቅ በተርቢያ በዲን ግንዛቤ የተገነቡ ልጆች ግን አደብ ባላትና ዲን ባላት ሴት እንጅ ላታገኝ ትችላለህ ሞዴል አግብተህ ሞዴል እንዳትወልድልህ !!

=====የትዳር ትልቁ አላማ ራስህን ወደ አላህ የሚያቃርብ አጋዥ ማግኘት ነው።

ዐልይ ረ ዐ እና ፋጢማ ረ ዐ _በተጋቡ ማግስት የአላህ መልክተኛ ሰ ዐ ወ ወደ ቤታቸው በመሄድ ዐልይን ባለቤትህን እንደት አገኘሀት ?
ሲሉ ጠየቁት እርሱም አላህን_ ለመገዛት ጥሩ ረዳት ሆና አገኘኾት ብለው መለሱ. ።

ትዳርን አላህን የማመፅ ሳይሆን እረሱን የማፍቀርና የመገዛት ምርጡ መንገድ መሆኑን ተገንዘብ !!!


ምንም የሌለው ድሃ ወንድ ሷሊህ ሚስት ካለችው ከማንም በላይ ሀብታም ነው።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
2.0K views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 00:19:22
❥::::::::::::::ፍቅር:::::::::::❥

ፍቅር ማለት በሀላል ተገናኝተህ
የምትመሰርተው

#ትዳር ውስጥ የምታገኘው ምድራዊ ገነት ነው።›

አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን
:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
270 viewsedited  21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ