Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-06-28 00:29:47 ሴት ልጅ ዳዕዋ ማድረግ ትችላለችን?

በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ሀፊዘሁሏህ

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
6.3K views21:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 22:32:37 አንዲት ሴት ቢክራ ናት ብሎ ሊያጫት ሰው ቢመጣ ልትዋሸው አይገባም። አይፈቀድምም። ቢክራ ነሽ ወይ ስትባል ከሆነች አዎ ማለት ካልሆነች ደሞ አይደለሁም ማለት አለባት። ልትዋሽ በፍፁም አይፈቀድላትም። ምክንያቱም በኋላ ብዙ ችግር እንዲፈጠር ያደርጋልና።

ነገር ግን ቢክራነቷን እንዴት እንዳጣች ሰበቡና በማን እንዳጣች መናገር የለባትም። በሀራም መልኩ እንኳ ቢሆን ያጣችው ድንግል ያለመሆኗን ከተናገረች በቂ ነው። ተውበት ካደረገች ለምን አደረግሽው ተብላ ልትወቀስም አይገባም። ወንጀል የፈለገ ቢገዝፍ ተውበት ከተደረገ አላህ ተውበት ተቀባይ ነውና።

የዘመኑ ሴቶች በህክምና የሚያሰሩት ቢክራነት (ቢክራን መመለስ) ይህ ፈፅሞ አይፈቀድም። ማጭበርበር ነው። ይህ ተግባር ብዙ ኢማናቸው ደካማ የሆኑ ሴቶች አታሏል። ሴቶች ወደ ዝሙት እንዲገቡ አድርጓል። የትም በመንዘላዘል ማግባት ስፈልግ ድንግልና አሰራለሁ (ወይም በህክምና አስመልሰዋለሁ) ብለው እንዲያስቡ አድርጓል።

فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
7.1K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 15:28:49 ኢስላም ከዘረኝነት የፀዳ ነዉ።

አጠር ያለች መልክት
በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ

ኢማም አልባኒ(ረሂመሁላህ)
አንድ ነጭ (ፈረንጅ)ጥቁር ሰዉ ላይ በቆዳ ቀለመጀ የተነሳ ቢያላግጥበት(ቢስቅበት፣ቢያሾፍበት)ወይንም በተገላቢጦሹ(ጥቁሩ ነጩ ላይ ቢስቅ)፣ይህ ማለት እነሱን የፈጠራቸዉ አላህ ላይ ነዉ የሚያሾፉት!!!!

(ሲልሲለት አል_ሁዳ ወኑር :24:)

:::::ቴሌግራማችን:::::::

t.me/Darul_Islam_channal
t.me/Darul_Islam_channal
6.1K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 20:00:54 ::::::::አይሆንሽም::::::::::

ሱሪ እየገተተ የሚቁለጨለጨው፡
ሱናውን ተቃርኖ ፂሙን የሚላጨው፡
በለሥላሣ ድምፁ የሚወሰውሥሽ፡
ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡

የነብዩን ሱና በቢድዐ የተካ፡
ሹብሀ የሚረጭ ሥሜቱን ሊያረካ፡
ሁሌ የሚጮኸው ሥለፖለቲካ፡
ሀያሉን ፈጣሪ አላህን ያመፀ፡
ሱናን እየተወ ቢድዐን የቀረፀ፡

እንድህ አይነቱ ሰው እንደት ይሆንሻል፡
የሱናዋን ወጣት እንደት ያገባሻል??
የቢድዐው ቅርጫት ለአንችኮ አይሆንሽም፡
ለሱናዋ ጀግና ለባለ ኒቃቧ አወ አይመጥንሽም፡

አይሆንሽም!!
አይመጥንሽም!!!
ገና መጀመሪያ ትዳር ሲጠይቅሽ፡
መንሀጂ አቂዳውን ማጣራት አለብሽ፡
ገባሽ?

በሥልክ ደውሎ የሚወሰውሥሽ፡
ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡
እንደሚፈልግሽ ወሬውን ከሰማሽ፡
ሀረካ ሰከናው ሁኔታው ከገባሽ፡
በቶሎ አሥቀድመሽ አትወሥኝ በቅፅበት፡
ይሆናል አይሆንም በጥልቅ አሥቢበት፡

አሥተውይ እህቴ ዘለሽ እንዳትገቢ ፡
ጀግና ወጣት እንጂ ፈሪ እንዳታገቢ፡
የቢድዐ አቀንቃኝ ፈሪ ነው ቦቅቧቃ፡
መንገዱ የጠፋው ታጥቦ ወደ ጭቃ፡

አጋጣሚ ሆኖ ቆርጦ ቢቀርብሽም፡
እርግጠኛ ሁኝ ይህ ሰው አይሆንሽም፡
አትቅረቢው አያዋጣሽም፡
ተጠንቀቂው ደባል እንጂ ባል አይሆንሽም፡

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
10.2K viewsedited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ