Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-18 05:38:08 የትዳር አጋርን እንዴት እንምረጥ
ምርጥና ወሳኝ ሙሀደራ

አዘጋጅ
ኡስታዝ አብዱል ገፋር

:::::ቴሌግራማችን:::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.5K viewsedited  02:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-17 05:33:36 ❥ ።።አላህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን።።።❥

❥ ☞ለባለቤትህ መልካም ሁን

❥የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤

☞ከሙዕሚኖች መካከል ኢማን ናቸው የበለጠ የሞላው ያማረ ባህ ሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው፤ ከናንተ መካከል ብልጫ

ያላቸው ደግሞ #ለሚስቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው!»

ቲርሚዚ ዘግበውታል

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.9K views02:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-15 20:51:01 ❥:::::::::ሴት ልጅ:::::::::❥

☞ሴት ልጅ ትክክለኛውን ደስታ
የምታገኘው ቤት ውስጥ ስትሆን ነው።
በኢስላም፦ ሴት ልጅ ያለ በቂ ምክንያት ከቤት እንዳትወጣ
የወጣችም እንደሆነ ከባእድ ወንዶች ጋርእንዳትቀላቀል
የማይፈቀድላት ወንዶችንም አትኩራ ከመመልከት ዓይኗን ሰበር ታድርግ መባሉ
ሴትን መበደልና ነፃነቷንም መግፈፍ ነው የሚሉ አሉ!
ታድያ ጀነት ውስጥም ነፃነት የለም ማለት ነው! ?
( ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﻗَﺎﺻِﺮَﺍﺕُ ﺍﻟﻄَّﺮْﻑ ﻟَﻢْ ﻳَﻄْﻤِﺜْﻬُﻦَّ ﺇِﻧْﺲٌ ﻗَﺒْﻠَﻬُﻢْ ﻭَﻟَﺎ ﺟَﺎﻥٌّ )
☞ጀነት ውስጥ ከባሎቻቸው በፊት ሰውም ይሁን ጂን
ያልገሰሳቸው ዓይኖቻቸውን ባሎቻቸው ላይ ያሳጠሩ የገደቡ
፣ሴቶች አሉ] #አርረሕማን_56
( ( ﺣُﻮﺭٌ ﻣَﻘْﺼُﻮﺭَﺍﺕٌ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺨِﻴَﺎﻡِ )
☞ ጀነት ውስጥ ጠባየ መልካሞች መልክ ውቦች ሴቶች አሉ
ከዕንቁ በተሰሩ ድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ ☞ የተገደቡ
መውጣት የማይፈልጉ ናቸው የዓይኖቻቸው ጥቁረትና
ንጣትም ደማቅ የኾኑ ናቸው] አርረሕማን 71 / 73

:::::::ቴሌግራማችን::::::

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
4.5K views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 09:48:22 ‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

::::::::ቴሌግራማችን::::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.4K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-14 09:25:21 የሴቶች የትዳር መስፈርት

በኡስታዝ መሐመድ ሐሠን

#ሼር

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.0K views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-12 05:40:27
የሚደርሱብን ሙሲባዎችን ለመቻል
ውቡ የምንታገዝበት ነገር ትእግስትና
ሰላት ናቸው ።

{ وَاسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى الْخَاشِعِينَ }
" በመታገስና በሶላትም ተረዱ፡፡ እርሷም (ሶላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.7K viewsedited  02:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-12 05:38:13 ያላገባሽዋ እህቴ

ይደመጥ

ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ አንድ ባሪያ ሚስት ካገባ በእርግጥም የእምነትን ግማሽ አሟልቷል፡
በቀሪዉ(በግማሹ)
ደግሞ አላህን ይፍራ

በውዱ ኡስታዛችን
ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጦፋ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.8K views02:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-08 06:22:07 ::::::::ትዳር:::::::

ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው☜

አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ}እንዲህ ይላሉ:–

ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም
☞በመልካም #ሚስት ቢሆን እንጂ።

ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም ☞መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ.#like

አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን አሚን።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
5.8K viewsedited  03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 13:25:32 ሱረቱል~ አል-ካህፍ
……… ………

﷽ {إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما} اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد ﷺ

መልከም ጁማኣ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
5.1K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 05:33:57 ❥::::::ለአላህ ብሎ መዉደድ::::❥

በአላህ ውዴታ ላይ የተመሰረተ ውዴታ በአላህ ፈቃድ እስከ ጀነት ዘላቂ ሲሆን ፡

በዱንያውይ ጥቅማ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ውዴታ ግን እዚሁ ዱንያ ላይ ቶሎ የሚቋረጥና የሚወገድ ነው ፡፡

   ስለዚህ አንድን ሰው ስትወድ (ለአላህ ብለህ ውደድ) ውዴታችሁ እስከመጨረሻው ጀነት ድረስ ዘላቂ ይህን ዘንድ ፡፡

  ☞እንዲሁም ልታገባት ያቀድካትን ሴት ለአላህ ብለህ የወደድካት ትሁን  ተጋብታችሁም ከዚያም ቡሀሃላ ውዴታችሁ እስከ መጨረሻው ጀነት ድረስ ይሆን ዘንድ.።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
1.5K views02:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ