Get Mystery Box with random crypto!

❥ ።።አላህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን።።።❥ ❥ ☞ለባለቤትህ መልካም ሁን ❥የአላህ መልእክተኛ ﷺ እን | الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

❥ ።።አላህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን።።።❥

❥ ☞ለባለቤትህ መልካም ሁን

❥የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤

☞ከሙዕሚኖች መካከል ኢማን ናቸው የበለጠ የሞላው ያማረ ባህ ሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው፤ ከናንተ መካከል ብልጫ

ያላቸው ደግሞ #ለሚስቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው!»

ቲርሚዚ ዘግበውታል

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam