Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-03 06:03:00 ☞:::::::እህቴ:::::::::☜

አፌን ሞልቼ ማውራትን ፈርቼ
የውሥጥ ሥሜቴንም እንካሁን አግቼ
መናገር ሣልፈልግ የውሥጤን አውጥቼ
ነገሩ ቢከብደኝ ለራሴ ፈትሼ
አቅሙን አጣሁኝ.ላውጣውስ ተንፍሼ

አበባ አድርጎ ጌታ ሲፈጥርሽ
ትንሽ ይበቃሻል ለመጠውለግሽ
በጣም ያሣሥባል ያንቺ መርገፍሽ
እንክብካቤ ነው ላንቺ ሚበጅሽ
ማንም አያሥፈልግ ጌታ ነው በቂሽ
ጥበቃን ሊሠጥሽ ልእልት አረገሽ
ጭካኔ ብትይው በሠው ተታለሽ
አፋቸውን ሞልተው ቢሸነግሉሽ
እህቴ አትሥሚያቸው መቼም አይጠቅሙሽ
እንኳን ለአሄራው እዚም አይበጁሽ

የሥንቱ ልቶኚ ገበያ ምትወጪ
ላደነቀሽ ሁሉ ፊትንሥ የምትሠጪ

አንቺ ውድ አበባ ተይ ተይ ተመከሪ
በሡና ሁኚና ህይወትሽን ምሪ

ኒቃብ ሡና እኮ ነው ማን አረገው ፈርድ
ያለእውቀት ገብቶ ሲሠጥሽም ፍርድ
ለሥሜትሽ ብለሽ የኮረንቲ ገመድ
መጨበጥ እንዳሆን ግቢልኝ ከመንገድ
ከረሡሉ ሚሥቶች ቶሎ መዛመድ
እነሡ ባይኖሩ ታሪካን መልመድ
ከቁርአን ተገልፃል የሷሊሆች ልምድ

እሡ ነው ሚያዋጣን አንቺ ውብ አበባ
አንቺን እያሠብኩኝ የኔ ሆዴ እየባባ

አልችልም ልተውሽ ያቅሜን ልናገር
ላጣሽ አልፈልግም በሁለቱም ሀገር
ነገርኩሽ ሣልደብቅ ውስጤንም ነገር
እሡ ይድረሥልን ሣንገባ ቀብር
ክብርሽን መልሺው ሂጃብ በማክበር

ልበሺው ደራርቢው ጨምሪው ኒቃብን
መራቆት አይደለም የሚያመጣው ባልን

እሡሥ አያሣጣን እርዝቅን ሢሣይን
በምድራዊ ህይወት ላይሆንም ዘላቂ
ለአሄራው ደሞ ዲንሽን አጥብቂ
ለሁልም ነገር ጌታችን ነው በቂ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.2K viewsedited  03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 12:53:34 ደካማ ወንድ

ግን ይቅርታ እዳትቆጡብኝ ዉድ ወድሞቼ እሺ ሁሉም ወንድ አንድ ነዉ ማለቴ አይደለም ።

ለሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን እናዳለባትና አሳሳቢነቱን ብይኑን (ግደታ) መሆኑን ያወቀ ፣ግን በዚህ ጉዳይ ሚስቱንየማይዝ(የማያስለብስ) ነው

(ይህ የሆነበት)እርሱ ከእርሷ ይፈራል ወይም ርበሻዋን/አለመመቻቸትን ፍራቻ ነው (ምክንያቱም)  እርሱ የልቧ ምርኮኛ በመሆኑ ነው!!

በዘመናችን አብዛሃኛዎቹ (ወንዶች ሚስቶቻቸውን ኒቃብ በማስለበስ አቅም ላይ) ደካማዎች ናቸው
ግን ለምን???
:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
2.6K views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 05:50:01
#ውዷ እህቴ!

كــــونــي مــفـتـــح الــخــير

وكــــونــي مــغلاق الشـــر
የመልካም ነገር መክፈቻ ሁኚ 

የመጥፎ ነገር ደሞ  መዝጊያ ቁልፍ ሁኚ

ይሄ ላንቺም ለኔም የተሻለ ነው።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.0K viewsedited  02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 07:58:08
ኢድ ሙባረክ!

እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሀ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.6K viewsedited  04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 13:56:15 -
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله
‏الله أكبر الله أكبر ولله الحمد.

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.6K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 11:25:16
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል።

اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.2K viewsedited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 14:21:27
ላስታዉሳቹሁ ብዬ ነዉ ተክቢር ከማልት እንዳትዘናጉ

‏اللهُ أكبرُ تُحييّ الرّوحَ أحرفُها
اللهُ أكبرُ تروي القلبَ توحيدَا
الله أكبر الله أكبر الله أكبر .. لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر ولله الحمد .

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.5K views11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 11:17:42
10 የ ዙል ሂጃ ቀናት

የአላህ መልዕክተኛሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  በሐዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦

" ﺃَﻓْﻀَﻞُ ﺃَﻳَّﺎﻡِ ﺍﻟْﺪُّﻧْﻴَﺎ ﺃَﻳَّﺎﻡُ ﺍﻟْﻌَﺸْﺮِ، ﻳَﻌْﻨِﻲ ﻋَﺸْﺮُ ﺫِﻱ ﺍﻟﺤْﺠَّﺔِ ".
" ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስርቱ ቀናቶች ናቸው" => የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች

በሌላም ሐዲስ እንዲህ በማለት በነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ፦

« ﻣﺎ ﻣﻦ ﺃﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺍﻟﺼﺎﻟﺢ ﻓﻴﻬﻦ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻗﺎﻟﻮﺍ ﻭﻻ ﺍﻟﺠﻬﺎﺩ ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞ ﺍﻟﻠﻪ؟ ﻗﺎﻝ ﻭﻻ ﺍﻟﺠﻬﺎﺩ ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞ ﺍﻟﻠﻪ، ﺇﻻّ ﺭﺟﻼ ﺧﺮﺝ ﺑﻨﻔﺴﻪ ﻭﻣﺎﻟﻪ ﻓﻠﻢ ﻳﺮﺟﻊ ﻣﻦ ﺫﻟﻚ ﺑﺸﻲﺀ »

" ከነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካ ም ስራ ወደ አላህ ሚወደድበት ቀን የለም"

ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም ? ብለው ሲጠይ ቋቸው " አዎ በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም ግን አንድ ሰው ሲቀር"  አሉ።
*እሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ" አሉ።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.4K viewsedited  08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 11:13:02 ተክቢራ እያላችሁ!!

كبرو وليبلغ تكبيركم عنان السماء

«አንዲት ተክቢራ ዱንያና በውስጧ ካሉ ነገራቶች ሁሉ ትበልጣለች»

«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.4K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-19 22:25:44
የዘራሃቸውን ዘሮች ዱካ ካጡ ዝናቡ የት እንደዘራህ ይነግርሃል።
ስለዚህ መልካምነትን በየትኛውም ምድር፣ ከሰማዩ በታች፣ እና ከማንም ጋር መዝራት... የት እንደምታገኘው እና መቼ እንደምታገኘው አታውቅም። ስለዚህ በሄድክበት ሁሉ መልካም ነገር ስራ።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.0K viewsedited  19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ