Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-01 06:36:53 አጭር ምክር


ጊዜህ
ገንዘብህ
እውቀትህ

በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ?

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
2.7K views03:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 22:38:16
አንዳንድ ወንደች የአንገት ሀብል፣ የእጅ አምባርና የጆሮ ጌጥ አንጠልጥለው ይታያሉ። ይህ ነብዩ የረገሙት ተግባር ሲሆን ከሴቶች ጋር መመሳሰል ነው።

ወንድ ሆነው በሴት የሚመሳሰሉ ሴት ሆነው በወንድ የሚመሳሰሉ ነብዩ ረግመዋቸዋል።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
733 viewsedited  19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 22:36:06 "አጭር ምክር"


ወንጀል ላይ መዘውተር
ከወንጀል ለመላቀቅ

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
738 views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 20:11:00
.                     

     *በሳዑዲ ዐረቢያህ የረመዷን ጨረቃ ባለመታየቱ በአላህ ፍቃድ ነገ ረቡዕ መጋቢት 13 ሻዕባን 30 ሲሆን ሐሙስ ረመዷን አንድ ይሆናል። አላህ ወሩን ከሚጠቀሙበት ባሮቹ  ያድርገን አሚን
#ሼር በማድረግ ያስተላልፉ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
1.6K viewsedited  17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:15:25
ነብዩ ﷺ ከባህሪያቸው ውስጥ፦ ከሰዎች ጋር የነበራቸው መስተጋብር ያማረ ነበረ። ሁሌም በፈገግታ የተሞሉ ነበሩ። ቤተሰቦቻቸውን ያጫውቱ እንዲሁም ያዝኑላቸው ነበር። ወጪያቸውንም ሰፋ አድርገው ይሸፍኑ ነበር። ሚስቶቻቸውን ያስቁ ነበር።

#ኢብኑ_ከሲር

اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وبارك عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وبارك عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وبارك عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
161 viewsedited  03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 06:03:49 እንዲህም አይነት ሴቶች አሉ

ይህቺ ሴት የት ነው የምትገኘው?

لشيخ الدكتور/ صالح بن فوزان الفوزان "حفظه الله"

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
170 viewsedited  03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 21:28:35
::::::::ግዜ/:::::

☞ዛሬ የተሰጠህ ትልቅ እድል
ሳትጠቀምበት ችላ ብለህ ካሳለፍከው

☞ነገ በመጥፎ ነገር ተለውጦ እራስህን
ይጎዳሀል ሁሌም በፀፀት ትኖራለህ።

ስለዚህ ግዜ ተክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅህም በተሰጠህ ግዜ ተጠቀም።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
954 viewsedited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 21:13:11 አዲስ ሙሀደራ


የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

«ሴት ልጅ በባሏ ቤት ውስጥ ያለባት ግዴታና ተጠያቂነት በሰፊው ተዳሶበታል።»

ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት።

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
982 viewsedited  18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 13:08:47 وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡
ሱረቱ አሩም

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
818 views10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 22:37:54 ❥::::::::ሴቶች ሆይ:::::::❥

☞ከጋብቻ በኋላ እራስሽን አትጣይ። አትፈጥፍጪው
#ትዳር ራስን የመጣያ ስፍራ ( ቦታ ) አይደለምና።
ባልሽን ከማግኘትሽ በፊት ለመቆነጃጀት መስታወት ላይ የምታባክኚውን ጊዜ በደንብ ታውቂዋለሽ ታድያ ይሄን ነገርሽን ለባልሽ ለምን ትነፍጊዋለሽ ?

# ሚስት_ሆይ ባሌ ለምን ሌላ ሴት አየ ብለሽ ቱግግ አትበይ መጀመሪያ እኔ ለባሌ ምን አጎደልኩበት ብለሽ ራስሽን ጠይቂው፡፡
#ሴትልጅ ውብ ለመሆን (ባሏን ለመሳብ) የቁንጅና ቀመሮችን መጠቀም አይጠቀምባትም ብቻ አንቺ በምታቂው ባልሽ በሚወድልሽ መንገድ ንፁህ ሆነሽ ቤትሽን ፏ ፏ አድርገሽ የስራ ልብስሽን ቀይረሽ ባልሽን ጠብቂው ።

የዛን ጊዜ ላንቺ ያለው ፍቅር ከምንጊዜውም በላይ ይጨምራል እንጂ አይቀንስም፡፡
የፈለገ ብታፈቅሪውም በሚሰራቸው ስዕተቶች አንገትሽን ነቅንቀሽ በስዕተቶቹ መስማማትሽን አትግለጪለት፡፡ ስዕተት ሲሰራ ላ ብለሽ አስቁሚው፡፡

ባል ሆይ ዘመናዊ ሁን ቤትክ ውስጥ ከሚስትክ ጋር የሚፈጠረውን አለመግባባት በውይይት ለመፍታት ሞክር ዝንብለክ ወደ ዱላ አትሩጥ አንተ ባል እንጂ አህያ ነጂ አይደለክምና፡፡
የዱላን ፍቅር የሚያውቀው አህያ ነጂ ብቻ ነውና፡፡

#ሚስት_ሆይ ባሌ እኔን ካልመታኝና ካልደበደበኝ አያፈቅረኝም ማለት ነው የሚለውን ቀመርሽን ወደዛ አሽቀናጥረሽ ጣይው መደብደብ ካማረሽ ባልሽ በነፃ ከሚደበድብሽ የቦክስ ሪንግ ውስጥ ግቢና የቦክስ ፌዴሬሽን ከፍሎሽ ያስደብድብሽ፡፡ ይመስለኛል የፌዴራል ፍቅር ሳይሆን አይቀርም እንደዚህ አይነት ፍቅር፡፡

::::::::ባል ሆይ:::::::

እጅክን ወደ ሚስትክ ፊት ለ ሁለት ነገሮች አንሳ
1 እንባዎቿን ልታብስላት
2 ግንባሯን ስመክ እቅፍ ልታደርጋት፡፡
አስተውል ይሄ ከዝሆን እግር የማይተናነሰውን እጅክን አሳርፈክባት ማላመጫዋን ከ ማላገጫዋ ጋር እንዳታገናኘው አደራ ይሄ እጅክን ተሳስተክ ለጥፊም ሆነ ለቦክስ እንዳታነሳ ሚስትክ ያንተ የጉልበት መለኪያ ( መፈተሻ ) መሳሪያ አይደለችምና፡፡

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
1.1K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ