Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-19 16:05:39 Alewu
3.9K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-19 13:50:06 مبارك عليكم العشر
الله أكبر  الله أكبر  الله أكبر
لاإله الا الله
الله أكبر  الله أكبر
ولله الحمد
اللهم اجعلنا في هذه العشر ممن عفوت عنهم
ورضيت عنهم
وغفرت لهم
وحرمتهم عن النار
وكتبت لهم الجنة
ووالدينا ووالديكم
وذرياتنا واحبابنا وجميع المسلمين


:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
3.9K views10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 19:28:25
ጨረቃ በመታየቱ ነገ ሰኞ የዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
አላህ መልካም ስራችን ይዉደድልን አሚን
:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
5.7K viewsedited  16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 15:05:54 https://t.me/Darul_Islam_channal/5897



የዙልሒጃ አስር ቀናቶች

በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
የሰዎች መዘናጋት
ግንዛቤን ማስፋት
ከረመዷን ይበልጣሉን?

በዚህ ሊንክ ጆይን በማለት ይከታተሉ

@Darul_Islam_channal
4.0K views12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-17 18:28:00 :::::::እኔ አይዋጠኝም:::

እኔ አይዋጠኝም እንደዚህ አይነቱ፣
ማቅለሽለሽ ይሆናል ከብዛቱ።
አዎ!አይገባኝም አላውቅምም ተረት፣
ፍቅር ተብሎ በሰው ላይ መጫዎት።

☞ውዷ እህቴ አቱኝ መጫዎቻ የማንም ጊዜ ማሳለፊያ!
አንተም ወንድሜ አላህን ፈርተህ   በመስኮት ከመግባት ተቆጠብ ፣ በበሩ በኩል  ግባ!
እዉነተኛ ፍቅር ከፈለክ ወደ ትዳር ግባ
አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቃቹሁ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.5K views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 07:49:57 ‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ
ነብያችን ላይ ሰላትና ሰለዋት ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም
በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ቢሆንም በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው። መልካም ጁሙዓ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.5K viewsedited  04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 07:25:29 ☞::::መልካም ጓደኛ:::::☜

ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል…"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን" "ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"

መልካም_ጓደኞች «ወደ አሏህ መንገድ… ይጠሩሀል…» «ከጠፋህባቸው… ይፈልጉሀል…» ከተዘናጋህ… ያስታውሱሀል»

«…በዱአቸው ውስጥ…ያካቱሀል»
«ልክ እንደ ከዋክብቶች… መርከብህ መንገድ ከሳተች…ይመሩሀል…» «ነገ ከአሏህ አርሽ ስር…ኢንሸአላህ…ይጠብቁሀል…» «ጀነት ውስጥ ፈልገውህ ካጡህ…

አሏህን ወደነሱ እንዲቀላቅልህ ይለምኑልሀል» "አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት አላህ ይጠብቅልን አሚን።

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
4.3K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 18:16:49 ተቃራኒ ፆታን መጨበጥ

ወንድ ሴትን መጨበጥ ሴትም ወንድን መጨበጥ በእስልምናችን እንዴት ይታያል?

عن معقل بن يسار يقول : قال رسول الله ﷺ : " لئن يطعن في رأس أحدكم بمخيط من حديد خير له من أن يمس امرأة لا تحل له " رواه الطبراني في الكبير ( 486 ) والحديث : قال الألباني عنه في " صحيح الجامع " ( 5045 ) : صحيح .

"ከእናንተ አንዳችሁ የማትፈቀድለትን ሴት ከሚነካ: አናቱን ከብረት በሆነ ወስፌ ቢወጋ ይሻለዋል"

وعن عروة أن عائشة أخبرته عن بيعة النساء قالت : ما مس رسول الله ﷺ بيده امرأة قط رواه مسلم ( 1866 )

እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች:– "የአላህ መልክተኛ ﷺ በፍፁም አጅነቢይ ሴትን ነክተው አያውቁም"

قال رسول الله ﷺ : " إني لا أصافح النساء إنما قولي لمائة امرأة كقولي لامرأة واحدة " رواه النسائي ( 4181 ) وصححه الألباني " صحيح الجامع " ( 2513 ) .

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ግን እንዲህ አሉ “እኔ (አጅነቢይ) ሴቶችን አልጨብጥም፡፡ ለመቶ ሴቶች የምናገረው በተናጠል ለአንዲት ሴት እንደተናገርኩ ነው::”

قال الإمام النووي : ولا يجوز مسها في شيء من ذلك ." المجموع " ( 4 / 515 ) .

ኢማሙ ነወዊ በአልመጅሙእ
[4 / 515 )] ላይ እንዳሰፈሩት

« አጅነቢይ ሴት የትኛውም አካሏን መንካት አይቻልም»።

لا تجوز المصافحة ولو بحائل من تحت ثوب وما أشبهه والذي ورد بذلك من الحديث ضعيف :

በግርዶሽ (እጃቸው ላይ ጨርቅ በማድረግ) መጨበጥ  ሴቶችን መጨበጥ ይቻላል ብለው የሚሉት ዶኢፍ ደካማ መረጃ ይዘው ነው እሱም

عن معقل بن يسار أن النبي ﷺ : " كان يصافح النساء من تحت الثوب "

“ከእጃቸው ላይ ጨርቅ አድርገው ሴቶችን ይጨብጡ ነበር”

رواه الطبراني في الأوسط ( 2855 )
قال الألباني في " السلسلة الضعيفة و الموضوعة " 4 / 337 : ضعيف

قال الشيخ ابن باز – رحمه الله - :
"الأظهر المنع من ذلك ( أي مصافحة النساء من وراء حائل ) مطلقا عملا بعموم الحديث الشريف ، وهو قوله ﷺ : " إني لا أصافح النساء " ، وسدّاً للذريعة" .
( حاشية مجموعة رسائل في الحجاب والسفور  صفحة " 69 " بتصرف ) .
:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
6.0K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 08:49:18 ❥:::::በአላህ ለይ የተመሰረተ ዉዴታ::::❥

❥በአላህ ውዴታ ላይ የተመሰረተ ውዴታ በአላህ ፈቃድ እስከ ጀነት ዘላቂ ሲሆን ፡

☞በዱንያውይ ጥቅማ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ውዴታ ግን እዚሁ ዱንያ ላይ ቶሎ የሚቋረጥና የሚወገድ ነው ፡፡

   ☞ስለዚህ አንድን ሰው ስትወድ (ለአላህ ብለህ ውደድ) ።

❥ውዴታችሁ እስከመጨረሻው ጀነት ድረስ ዘላቂ ይህን ዘንድ ፡፡

  እንዲሁም ልታገባት ያቀድካትን ሴት ለአላህ ብለህ የወደድካት ትሁን  ተጋብታችሁም ከዚያም ቡሀሃላ ውዴታችሁ እስከ መጨረሻው ጀነት ድረስ
ይሆን ዘንድ.።
#ሼር_ያድርጉ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
6.9K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 21:49:03 :::::::::ሕይወት:::::::

አለም እውቅና ከሰጠቻቸው ደራሲያን መሀከል ከሆነው አንዱ እንዲ ብሎ ነበር...

☞እኔ ሁሌም ደስተኘ ነኝ።
ለምን እንደሆነ ታቃለህ ምክንያቱም ከሰው ምንም ጠብቄ አላቅም ፡፡

☞ሂወት ትንሽ ነች እናም ሂወትህን ውደዳት ።

❥ደስተኝነትን ተላበሰው ፈገግታን አብዛ

☞ለራስህ ስትል ኑር ከመናገርህ በፊት ⇉አዳምጥ ከመፃፍህ ⇉በፊት አስብ ከማስተማርህ ⇉በፊት ተማር ከመቀበልህ በፊት ⇉ስጥ ከመጥላትህ በፊት⇉ ውደድ
⇉ ከመመለስህ በፊት ሞክር

ከመሞትህ በፊት ኑር

ሼር በመድረግም ሌላዉን አስተዉስ

:::::::ቴሌግራማችን:::::::

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
1.6K viewsedited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ