Get Mystery Box with random crypto!

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም ا
የቴሌግራም ቻናል አርማ tidar_be_islam — الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @tidar_be_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.49K
የሰርጥ መግለጫ

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾
ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን
ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-07-07 20:42:38
☞::::የአረፋ ቀን ፆም!::::☜

ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

{ يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ }
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

የነገዉ ቀን እንዳያልፈን #ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስታዉስ። በዱኣም አትርሱኝ ። አላህ ይቀበለን አሚን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
5.5K views❥ አልሀምዱሊላህ ❥, edited  17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:58:55 ::::::አፈር ነው ትራሴ :::::::

አፈር ነው ትራሤ የዘላለም ልብሤ
ሚስጥሩን ተረጂ ባክሽ ይግባሽ ነፍሤ

ከለሩ የማይቀይር አቧራና ጭቃ
እሡ ነው ድራቤ ዱንያ ሥታበቃ

ቀለም ያልተቀባ ቀይም ይሁን ቢጫ
አፈር ነው ትራሤ የእኔ ማጌጫ
አፈር ነው የነገ ጎጆዬ
ዱንያን ሥሠናበታት ስሆን ለብቻዬ

ደፋ ቀናአልኩኝ ዱንያን ላጌጥበት
አምሬ አጊጬ በውበት ላይ ውበት

ሸክላ ተሣባሪ መሆኑን ዘንግቼ
ተመላሽ አፈር ነኝ ከጭቃ ተሰርቼ

ባይገባኝ ነው እንጂ ሚስጥሩን ባላውቀው
ዛሬን ሥሽበለበል ሒወቴን ሣደምቀው

በዱንያ ሣማርጥ ከለርና ቀለም
አፈር ነው ትራሤ ተቀያሪ የለም

ትዋባለች ቤቴ

ትዋባለች ቤቴ በአፈር ተገንብታ
ትጠብቀኛለች ቀድማ ተዘጋጅታ

አፈር ነው ድራቤ ከታችም ከላይም
ብልጭልጭ ዱንያ ተመልሼ አላይም

ትኬቴ ሢቆረጥ መሄጃዬ ሲቃረብ
የምተኛበት አፈር በልኬ ተሰርቶ
በአፈር ይመረጋል ድንጋይ ተመስርቶ

አፈር ነው ትራሤ
የዘላለም ልብሴ!!



COMMENT
4.9K views❥ አልሀምዱሊላህ ❥, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:24:09
‏إن مُحمَّداً له في القلبِ حُباً ، فَـصلّوا عليه كي يزيد الحُبّ حباً ﷺ
በእርግጥ መሐመድ በልቡ ውስጥ ፍቅር አለውና ፍቅር ፍቅርን እንዲያበዛለት ጸልይለት/ዱኣ አድርግለት ።

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
4.5K viewsሪድዋን እብኑ ሁሴን, edited  11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:15:15
☞ትክክለኛ "ተወኩል" በአሏህ ላይ ካደረክ በከባባድ ፈተናዎች ውስጥ እያለህ ቢሆንም የደስታ ስሜት እንጅ
☞ሀዘን ልብህን አይጎዳውም!

♡...መመኪያም በአሏህ በቃ!

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
7.1K viewsሪድዋን እብኑ ሁሴን, edited  12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:08:33 በድጋሜ አቀረብነዉ ይደመጥ

ፍቅር ውስጥ አይደለህም ለስሜትህ ብቻ ነው የምትፈልጋት? ወሳኝ ትምህርት

አዘጋጅ⇊
ኡስታዝ ኑዕማን አሊ ኻን

:::::Telegram::::

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
5.9K viewsሪድዋን እብኑ ሁሴን, 12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:42:29
( إِنَّ ٱللَّهَ ومَلَٰئِكَتَهُۥ يُصَلُّون عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءامَنُواْ صلُّواْ عَلَيه وسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا )

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
6.0K viewsedited  08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:35:04 ::የሚወድሽ ብሆን ኑሮ::

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ዝምብሎ በከንቱ ጊዜ ማሳለፊያዉ እንድትሆኚ አይፈቅድም ነበር።

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ፍቅርሽን ባልገነባዉ
ነበር በስልክ ለሊት ለሊት ላይ።

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን… በየ መንገድ ዳሩና በየ ዛፉ ስር ሊያገኝሽ ባልቀጠረሽ ነበር።

☞የእዉነት ቢወድሽ አላህን በራስሽ ላይ እንድታስቆጪ አያደርግም ነበር ሀራም ነገር እየነካ።

☞የእዉነት ቢወድሽ የመስኮትሽን በር አያንኳኳም ነበር የበሩ መግቢያዉ ሰፊ ከመሆኑም ጋር።
ንቂ_ውዴ_ከዚ_ከለሊት_እብደትና_ቅዠት

☞እሱ የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ኑሮ አላህ በለመነ ነበር በሰላቱ ሱጁዶች ሀላሉ የብቻዉ እንትሆኚ
አላህን እንዳያምፅ በፈራና በሀራምም ላይሆንሽ አብሮሽ መሆንን አይመርጥም ነበር።

የእዉነቱን ወዶሽ ቢሆን ብቻ!

::::::::Telegram:::::::

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam
5.7K viewsedited  08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:21:39 በሳዑዲ አረቢያ አዲስ የዙልሂጃ ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሂጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 አንድ ብሎ ይጀምራል!

ከነገ ሐሙስ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ #አስር_ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው!

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
11.2K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 10:01:48 ምን ነካሽ እህቴ ??

ምርጥ ግጥም

በወንድም ሙባረክ

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
6.5K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 00:32:36 ❥:::::ትክክለኛ አማኝ ሴት ልጅ::::::::❥

❥ለትዳር መስፈርቷ ዲን ነዉ ።
ዲን የለለዉ ሀብታም ወንድ አትፈልግም።

❥ እሷ የምትፈልገዉ ዲነኛ የእዉነት የሚወዳት ሁል ግዜ ከጎኗ የሚሆንን ወንድ ነዉ❥

ሀላሊ ብር ሳይሆን ካንተ የምፈልገዉ #ዲን ነዉ።
ከወደዱት #ሼር የድርጉት

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ❞
7.2K views21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ